-
Recent Posts
Recent Comments
mabdllselam's B… on … mabdllselam on Apple has all the ingredients… Archives
- June 2020
- May 2020
- December 2019
- October 2019
- September 2019
- May 2019
- February 2019
- December 2018
- October 2018
- September 2018
- August 2018
- July 2018
- April 2018
- December 2017
- November 2017
- October 2017
- September 2017
- August 2017
- July 2017
- June 2017
- May 2017
- April 2017
- February 2017
- January 2017
- December 2016
- September 2016
- August 2016
- July 2016
- June 2016
- May 2016
- April 2016
- March 2016
- February 2016
- January 2016
- December 2015
- November 2015
- September 2015
- August 2015
- July 2015
- June 2015
- May 2015
- March 2015
- February 2015
- December 2014
- November 2014
- October 2014
- September 2014
- August 2014
- July 2014
- June 2014
- May 2014
- April 2014
Categories
werabatimes
Apple has all the ingredients to cook up a massive mobile payment system, Morgan Stanley says
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.
ጉዳያችን ብሎግ
ፍርሃት የማያሰራው ነገር
የለም።ኢህአዲግ በከፍተኛ
የፍርሃት ማጥ ውስጥ
ነው።ሁሉንም ይፈራል።አይዞህ
አትፍራ ቢሉትም የሚችል
አይመስልም።በሕዝብ ላይ
የሰራቸው ሕዝብ የሚያውቃቸው
እና የማያውቃቸው ብዙ ድብቅ
ስራዎች ስላሉት የመፍራት
ደረጃው ከዕለት ወደ ዕለት
እየባሰበት እንጂ እየተሻለው
አልሄደም። የሚደግፉትም
ልያፅናኑት አልቻሉም።ከሚገባው
በላይ ፍርሃት ሲያንቀጠቅጠው
ሲመለከቱ እነርሱም ይብሱን
ፈሩ።ብዙ የስርዓቱ ደጋፊዎች እና
በሀብት የደለደሉቱ ሀገር ጥለው
እየወጡ መሆኑን መረጃዎች
ያሳያሉ።ይህ ደግሞ ሌላው
የፍርሃት ገፅታ ነው።
የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ሌሎች
ሰሞኑን የተያዙት ጋዜጠኞች
ምንም የተደበቀ አጀንዳ
የሌላቸው ግን ህገ መንግስቱ ላይ
የሰፈረው ሃሳብን በነፃነት
የመግለፅ መብት ይከበር ያሉ
በእዚህም መስረት የሕገ
መንግስቱን አንቀፅ እየጠቀሱ
የሃሳብ የመግለፅ መብታቸውን
የተጠቀሙ፣የሚሰሩት በመንግስት
መስርያቤቶች የሆነ፣የሚፅፉት
አይደለም ምን በልተው ከማን
ጋር ውለው እንዳደሩ መንግስት
ብቻ ሳይሆን ሕዝብ
የሚያውቃቸው ኢትዮጵያውያን
ናቸው።ከእዚህ በፊት በሃሳብ
የሞገቱትን ሁሉ ”ህገ መንግስቱን
እና ስርዓቱን ለመናድ
የተንቀሳቀሱ” እያለ ሲያስራቸው
የነበረው መንግስት ዛሬ እራሱ ህገ
መንግስቱን አክብረው ሕግ
እየጠቀሱ የፃፉትን በ20 ዎቹ
እድሜዎች ውስጥ የሚገኙ
ወጣቶችን ”ሃገርን በውጭ
ከሚኖር ድርጅት ጋር
ተመሳጥረው ሊያሸብሩ” እያለ
ፌዝ አይሉት ቀልድ መሰል ክስ
አቅርቦ ማዕከላዊ እስር ቤት
አስገባቸው።ምንም አይነት
ወንጀል እንደሌለባቸው እራሱ
ኢህአዲግ ያውቀዋል።ግፍ
መስራት የማይሰለቸው እና
በፍርሃት የተዋጠ መሆኑ ግን
የእዚህ አይነቱን ተግባር
እንዲቀጥልበት አድርጎታል።
”የፈሪ ዱላው አስር” እንዲሉ
የኢህአዲግ አባላት ማታ ኢቲቪ
ዜና ላይ የግብፅ፣የየመንን በቅርቡ
ደግሞ የዩክረንን የህዝብ ንቅናቄ
እያዩ በሰላም መተኛት
አልቻሉም።ያ ቀፎው እንደተነካ
ንብ የሚተመው ሕዝብ አንድ
ቀን እኛም ላይ ይነሳል የሚል
ስጋት አድሮባቸዋል።ለእዚህም
ማስረጃው ኢቲቪ ባለፈው ሰሞን
ያሳየው የዩክሬንን አመፅ
የተመለከተ ፊልም መጥቀሱ
ይበቃል።ፍርሃታቸውን ደግሞ እነ
ሚሚ ስብሃቱ ቀዝቃዛ ውሃ
ውስጥ ገብቶ እንደሚንዘፈዘፍ
ሰው እየተንቀጠቀጡ ሲናገሩ
ሕዝብ ታዝቦ ”ወይ ፍርሃት”
ብሏል።ግንቦት 20 ስመጣ ጀግና
እንደነበሩ ከሃያ ዓመት በፊት
የነበሩ አሮጌ ታንኮች
ያሳየናል።መለስ ብለው ደግሞ
በፈስ ቡክ እና በጡመራ ፈራን
ይላሉ።አጀብ ነው።
ኢህአዲግ ፈራሁ ብሎ ያሰራቸው
ንፁሃን ጦማርያን እና ጋዜጠኞች
እነማን ናቸው? የወጣቶቹን የስራ
መስክ ግልፅነት እና ሙያ
ተመልክታችሁ ፍረዱ።ለፈሪዎችም
እዘኑላቸው።
1/ ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ
ለተባበሩት መንግሥታት ዜና
አገልግሎት ኢሪን ለረጅም ጊዜ
የሰራ የእንግሊዝኛው ‘ፎርቹን’
ጋዜጣ አምደኛ እና ዘጋቢ
2/ ጋዜጠኛ አስማማው ኃይለ
ጊዮርጊስ
አዲስ ጉዳይ መፅሄት ከፍተኛ
ኤዲተር
3/ ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ
በአካባቢ ጥበቃ የሰለጠነች በአዲስ
ዘመን ጋዜጣ እና በቀድሞው
‘እንቢልታ’ ጋዜጣ ዘጋቢ
4/ በፍቃዱ ኃይሉ
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
ባለሙያ፣ብሎገር እና ቅድስት
ማርያም ዩንቨርስቲ በሙያው
የሚሰራ
5/ አቤል ዋበላ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኛ
የአየር መንገዱ ‘ግራውንድ
ቴክኒሻን’
6/ ማህሌት ፋንታሁን
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
ምሩቅ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር
ሰራተኛ
7/ አጥናፍ ብርሃኔ
የ25 ዓመት ወጣት በፌስ ቡክ
ሃሳቡን የሚገልፅ በብሎጉ ላይ
ሃሳቡን የገለፀ
8/ ናትናኤል
የ 26 ዓመት ወጣት የኢኮኖሚ
ባለሙያ፣’የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ
ባለሙያዎች ማህበር’ አባል
9/ ዘላለም ክብረት
የሕግ ባለሙያ፣ማስተርሱን ከሰራ
ገና ሳምንታት የሆነው በአምቦ
ዩንቨርስቲ የሕግ ትምህርት
መምህር ናቸው።
ምንጭ – ከጦማርያኑ ውስጥ
በውጭ ሀገር የሚገኙት
እንዳልካቸው እና ሶልያና ለቪኦኤ
የአማርኛው አገልግሎት ሚያዝያ
20/2006 ዓም ከሰጡት
መግለጫ የተገኘ።
LikeLike