image

ሊቢያ- የተረሳዉ ጦርነት

Fezekir News

ሊቢያ የስድስት ሚሊን የሚገመተዉ ሕዝቧ የነብስ ወከፍ ገቢ ከአስራ-አራት ሺሕ ዶላር በላይ ነበር።ከዘጠና በመቶ የሚበልጥ ሕዝቧ የተማረ ነበር። በነዳጅ ላይ የተመሠረተዉ ምጣኔ ሐብቷ በአመት በአማካይ 10,5 ከመቶ ያድግ ነበር።ዛሬ ሐብት ንብረት-የሕዝቧ ቅምጥል ኑሮ አይደለም አንድ ሐገርነቷም ያዉ ነበር ነዉ።

libiya

ሠፊ፤በነዳጅ ዘይት የበለፀገች፤የሐብታም ሕዝብ መኖሪያ አንድ ሐገር ነበረችሊቢያ የምንላት።ለአርባ ሁለት ዘመን የገዟት ፈላጭቆራጭ፤ አምባገነን ግን አንድ ብሔረተኛ ገዢ ነበሯት።ሙዓመር ቃዛፊ የሚባሉ።የዓለም የሐያላን፤ ሐገራት መሪዎች ሕዝባዊ አመፅን አሳበዉ ያዘመቱት ምርጥ ጦር የሐብታሚቱን ሐገር ሐብታም ሕዝብ ከጨቋኙ ገዢ «ነፃ» ማዉጣቱን ከነገሩን ሰወስት ዓመት ሊደፍን ሳምንታት ቀሩት።«ነፃ» የወጣዉ ሕዝብ ግን ዛሬ ይተላለቃል።ሐብታሚቱአንዲቱ ሐገር በገቢር ዛዊያ፤ ቶብሩክ፤ሚስራታ፤ቤንጋዚ፤ትሪፖሊ እየተባለ ብዙ ሆናለች።ጨቋኙ ግን አንዱ ገዢ በአንድ ሺሕ ሰባት መቶ ትናንሽ ገዢዎች ተተክተዋል።«ነፃ» ያወጣት ዓለምም ዘንግቷታል።ላፍታ እናስባት።

መሥከረም 2011 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሮሳዊያኑ አቆጣጠር ነዉ) ከመጋቢት ጀምሮ ሊቢያን ካየር፤ ከባሕር የሚያነደዉ የዓለም ምርጥ ጦር ኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊን የመግደል ወይም የማስገደል ግዳጁን ገና አልፈፀመም።እንደ ሊቢያ…

View original post 911 more words

ወያኔ ውጥረት ላይ ነው
ያለምንም ጥርጥር ጦሩ ጠመንጃውን
ወዴት እንደሚያዞር ግልጽ እየሆነ
ባለበት በ አሁኑ ወቅት፥ ወያኔ ታማኝ
የትግራይ ተወላጅ የሰራዊቱን አባላት
በ ሻለቃ እያዋቀረ፥ ቁልፍ ቁልፍ
የሚባሉ የጦር መሳሪያ ካምፓችን ዘብ
እንዲጠብቁ ማድረጉ ተሰማ፥፥
በሰሜን እዝ የሚገኘውን
አንደርግርውንድ ሚሊታሪይ ኤር
ቤዝ (underground military
airbase) ከትግራይ የተወለዱ አየር
ሃይል አብራሪወች ብቻ በተጠንቀቅ
እንዲጠብቁ ሲደረግ፥ የትግራይ
ሚሊሻወችን ከየወረዳው በመስብስብ
በ ሻለቃ በማዋቀር ትላልቅ የጦር
መሳሪያወች ባሉበት የትግራይ ዞን
ውስጥ በተጠንቀቅ እንዲጠብቁ
ታዟል፥፥
ከ ሃረር፥ ሚዛን ተፈሪ፥ ደብረዘይት፥
አርባምንጭ፥ አፋር፥ ጎጃም፥
ገብረጉራቻ፥ እና ከሌሎች ጦር
ካምፓች የነበሩ ከባድ የጦር
መሳሪያወች ወደሰሜን እንዲጓዙ
እየተደረገ ነው፥፥ ከባልፈው አርብ
ጀምሮ፥ በትላልቅ መኪናወች በቡሬ
ወለጋ በሚወስደው መንገድ ወደ
ሰሜን እየተጋዘ ነው፥፥ በ አንድ
የመከላከያ ኮሌጅ ውስጥ አስተማሪ
የሆነ ግለሰብ ሲገልጽ፥ ትምህርት
ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቋረጥና በተለያየ
የጦር መሳሪያ መያ አሰልጣኞች ወደ
ሰራዊቱ እንዲበተኑ ተደርጓል፥፥

የሀማስ ጦር ክንፍ የሆነው ከታይብ ኢዘዲን አልቃሳም ቃል አቀባይ የሆነው አቡኡበይዳ ከደቂቃዋች በፌት በሠጠው መግለጫ ከእስራኤል ጋር በካይሮ እየተካሄደ ባለው ድርድር የሀማስን ጥያቄ ( ይህ ጥያቄ የሀማስ ብቻ ሳይሆን መላው የፍልስጤን ህዝብ እና የአለም ህዝብ እየደገፈው ነው ያለው) እስ ከነገ እስራኤል ካልተቀበለችው ለ 72 ሠአት የቶክስ ማቆም ስምምነቱን ማለቅ ተከትሎ ጦርነቱን እንደ ሚጀምርና ” የጋዛ ህዝብና ህፃናት በእስራኤል ማዕቀባዊ ከበባ ተቸግሮ ከሚሞት በክብር ጦር ሜዶ መሞት እንደሚመርጥ “እስራኤል በእንቢታዋ ከፀናችም የኢዘዲን ቀሳምን ጦር ጨምሮ በጋዛ መሳሪያ ያነገቡ ሀይሎች በሙሉ ለረጅም ጦርነት በትጥቅም ሆነ በሞራል ከአላህ እርዳታ ጋር ሙሉ በሙሉ ተዘጋጅተዋል በማለት ጨምሮ ገልፆዋል። ‌ ሀማስ የጋዛ ማዕቀብ እንዲነሳ ድንበሮች እንዲከፈቱና በጋዛ የአሮፕላን ማረፌያና የመርከብ ወደብ እንዲገነባ etc የሚል ቅድመ ሆኔታ ማቅረቡ ይታወሳል። ‌ ድል ለሙስልሞች ውርደትና ሞት ለ አይሁዶች።

Dawud Babega አንዳንድ ክርስትያን ወገኖች አሁን አይሁዳውያን የጋዛ ህፃናት ላይ በሚያደርሱት ጭፍጨፋ ሲደሰቱ ሳይ ውስጤ ሀዘን ይሰማዋል::እነዚህ ወገኖች ስለእምነታቸውም ሆነ ስለአይሁዳውያን ምንም ዕውቀት እንደሌላቸውም እረዳለው::የእምነታቸው አስኳል የሆነውን እየሱስንም እንማይወዱት አወኩኝ::እንደ ክርስትና እምነት አስተሳሰብ እየሱስ (አምላካቸው)ለእነሱ ሲል”እንደተሰቀለ እንደሞተ”ይሰብካሉ::ይሄ ን ሁሉ መዓት ያሸከሙት አይሁዳውያን ናቸው(እንደ እምነቱ አስተሳሰብ)::ዛሬ ግን ይህን ሁሉ እረስተው እነሱ ላይ ምንም ድንበር ያላለፉ ህፃናት ሞት ላይ ሲሳለቁ አያለሁ::ይገርማል! አምላካችሁን የገደሉት አይሁዳውያን እያሉ ዛሬም ድረስ እየሱስን የዲቃላ ልጅ ብለው የሚዛለፉ አይሁዳውያን እያሉ ምንም ማያውቁ ጨቅላ ህፃናትን በሞታቸው መደሰት ይሄ እብደት ነው::ይሄም ምን ያህል ለኢስላም ጥላቻ እንዳላችሁ ነው የሚያሳየው::አምላካችሁን ብትወዱት የአምላካችሁን ገዳይ ወዳጅ አድርጋችሁ አትይዙም ነበር:: ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል!

መታሰቢያነቱ በጓንታናሞ አብሮኝ ለነበረው ጓደኛዪ።

Anwar Temame
የልብ ወዳጄ
ከዚህ ጓደኛዪ ጋር እንዴት እና መቼ
እንደተግባባን አላስ
ታውስም።ብቻግን ለብዙ አመታት
እኔ ያለሱ እሱ ያለኔ የማንታይ የልብ
ወዳጆች ሆነን አሳልፈናል።ከዚህ
ጓደኛዪ ጋር የሚያራርቀን ነገር ቢኖር
ቁመት ነው።እሱ ለፀሀይ ቅርብ
ሲሆን እኔ ደግሞ ለመሬት ቅርብ
ነኝ።ይህ ወዳጄ ረጅም ከመሆኑ
የተነሳ አብረን ጎን ለጎን እየሄድን
እኔን ማየት ስለሚቸግረው እና
የምናገረውን ለማድመጥ ወደታች
ጎንበስ ማለት ረጃጅም ቅልጥሞቹ
ስለማይሰጡት አብሬው
እየተራመድኩኝ እንኳን
ይደውልልኛል።አንዳንዴ ሲያበሽቀኝ
ረጅም ወይ ሞኝ ነው ወይ በረኛ ነው
እለዋለሁ፣እሱም የዋዛ አይደለም
ስማ አጭር ሰዉ እንቅፋት ነው ወይ
ተንኮለኛ ነው ይለኛል (እንደቁመቱ
ምላሱም ረጅም ሳይሆን
አይቀርም)።ሰዎች ስለመለሎ ቁመቱ
ስለደንዳናው ሰውነቱ ሲያወሩ
አልገረምም ከዚያ ይልቅ ከብዙ
ረጃጅሞች እና ፈርጣማ ጡንቻ
ያላቸው ሰዎች ላይ የማይስተዋል
አክብሮት እና አስተዋይ አምሮ ን
የተቸረበመሆኑ ያነገሩ ይበልጥ
ይማርከኛል።አሁን ይሄን ሰው እንደ
ዳይኖሰር አመፀኛ ቢያረገው ማን
ነበር የሚመልሰው?፣በጡንቻው አስቦ
ቢሆን ኖሮስ ስንት ደካሞችን
በጨፈለቀ፣ነበር።ሁሉን ቻይ አላህ
እንደግመል አገራው እንጂ••••••
°
እናንተዪ ጊዜ ግን እንዴት ነው
ባካችሁ እንደ፣አቦ ሸማኔ ወደፊት
የሚወረወረው።ከዚህ የነብስ ወዳጄ
ጋር ውል በሌለው የሂወት ጥልፍልፎሽ
ተተብትበን የየራሳችንን የኑሮ ጥጥ
መፍተል ከጀመርን 10አመታት
አለፈን።
አቤት ያን ጊዜ እሮጦ በማይደክመው
አፋላው ጉልበታችን ኳስ ተጫውተን
እንመጣ እና በእንጀራ ብቻ
የማይመለሰው ሆዳችንን በመረቅ
ለመሙላት በየ፣ልኳንዳ ቤቱ የበግ እና
የበሬ ቅልጥም ፍለጋ
ተሽከርክረናል።ይህን በማድረጋችነ
ስንት ውሾች በክፉ አይን አይተውናል
።እኛ ቀለባችሁን ነው የበላንባችሁ
ቻይናዎች ቢያገኝዋችሁ ግን እናንተን
ነው የሚበልዋችሁ ብለን በውሾቹ
አሹፈናል።ስንት ጊዜ የበሬውን እና
የበጎቹን እግር እንደጫማ ጥንድ
ጥንድ አርገን እየለየን ሸሆናቸው ላይ
ቁጥር ፅፈናል።ቻርሊ ቻፖሊን
ጫማውን ቀቅሎ የሚበላበትን
ፊልም እያየን እኛ የእንስሶቹን
ጫማ ቀቅለን መረቁን
ጠጥተናል።ስንት ስጋ ነጋዴዎች
ቢላቸውን ከሞረድ ጋር እያፋጩ
ስንት ኪሎ ይሀየንላችሁ ሲሉን
የበሬውን እግር ፈልገን ነው
ስንላቸው በመገረም ስቀዋል።
እናንተዪ፣ዘመኑ፣እንዴት፣
ነው፣ባካችሁ፣እንደ፣ሁሴን
፣ቦልት፣የሚቀደው፣
ከዚህ የልብ ወዳጄ ጋር አሁን እጅጉን
ተራርቀናል በችግሩና በችግሬ ግዜ
በንፁህ ወዳጅነት የተገነባው ፍቅር
የሆነየተለከርቭ፣ሰርቶ፣በ
ተለያየ፣አቅጣጫ፣ታጠፈ፣እ ሱ
በብርቱ እጆቹ መቀመጫውን
ሊያበጅ መዶሻ አንስቶ እጀ፣ጥበበኛ
ሆነ።እኔም በቀጫጭን ጣቶቼ
እጀ፣ብእረኛ ሆንኩኝ።
ከዚህ የልብ ወዳጄ ጋር ዛሬ በብዙ
ምክንያቶች፣ተራርቀናል፣አ
ልፎ፣አልፎ፣ስንገናኝ፣በደ
ስታ፣እየተያየን፣ስለብዙ፣
ነገሮች፣እናወራለን፣አንዳ ንድ ግዜ
ሳስበው ከብዙ መራራቅ በሃላ
ስንተያይ የምንሰጣጠው
የጋለ፣ሰላምታ በፊት ካደረጀነው ንፁህ
ፋቅር ላይ ተቀንሶ ወደዚ ዘመን
የተሸጋገረ፣ይመስለኛል።
በመጨረሻም ስንለያይ የማትሰማኝ
ጓደኛዪ ሆይ ካንተጋር ከተራራኩኝ
ወዲህ ብዙ የልብ ወዳጆችን
አፍርቻለው በወዳጆቼ ተከብቤ ዛሬም
ግን ማንም የማይደርስበትን
ወዳጅነትህን እንደምናፍቅ ማን
በነገረህ ብዬ በዝምታዪ ውስጥ
አውርቻለው።
መታሰቢያነቱ በጓንታናሞ አብሮኝ
ለነበረው ጓደኛዪ።

ዜና በጨዋታ፤ በዋሽንግተን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ”ሊኢ ህ አ ዴ ግ ባለስልጣናት አንመችም” አሉ…

Freedom4Ethiopian

በዋሽንግተን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሊኢ ህ አ ዴ ግ ባለስልጣናት አንመችም አሉ…

ይቺ አባባል ራሷ ቀላል ተመቸችኝ እንዴ፤ ትላንት በዋሽንግተን ዲሲ በአንዱ ምግብ ቤት ደረታቸውን ነፍተው ሊበሉ ሊጠጡ ተከስተው የነበሩት የንግድ ሚኒስትሩ አቶ ከበደ ጫኔ አንዳች ጫን ያለ ነገር ገጥሟቸው፤ ሳይበሉ ሳይጠጡ ጎንበስ ብለው እንደወጡ ተሰማ፤

ባለስልጣኑ የገጠማቸው ነገር ሳይወዱ በግዳቸው ልክ ልካቸውን መስማት ሲሆን፤ ይህንን ያደረጉ የዲሲ ወጣቶች የ ኢ ህ አ ዴ ግ ባለስልጣናት በተገኙበት ቦታ ሁሉ፤ በህዝብ ምግብ ቤትም ይሁን በህዝብ መጽዳጃ ቦታ እየጠበቁ ልክ ልካቸውን መንገር እና የሁላችንም ሃላፊነት ነው ሲሉ ይናገራሉ።

ይህንን ማድረግ ፋይዳው ምንድነው… ሲል እሳት የላሰው የኢሳት ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን በጠየቃቸው ጊዜም፤ ”እነርሱ በኢትዮጵያ ላሉ ወንድሞቻችን አልመች እንዳሉ ሁሉ እኛም እንርሱን ምቾት መንሳት ዋናው አላማችን ነው” ሲሉ መልሰውለታል።

የኢ ህ አ ዴ ግ ባለስልጣናት ባለፈው ጊዜ በአቶ መልስ ላይ የደረሰውን ነገር ረስተውታል መሰለኝ ሰኞ በአሜሪካ ዋሽንግተን ለአንዳች ስብሰባ ልዑካን ልከዋል አሉ። ዘንድሮ ደግሞ ማን ደንግጦ ሊሞት ይሆን እያልን እየተጨነቅን ባለበት በዚህ ሰዓት የዲሲ ወጣቶች…

View original post 50 more words

እባክህ አትቸኩል ባል ከስራ ሲመለስ ከሚስት ጋር ትንሽ አለመግባባት ይፈጠርና መቆጣት ይጀምራል። ሚስትም የዋዛ አልነበረችም እሱ አንድ ሲል እሷ ሁለት እያደረገች አጸፋዊ ምላሽ መስጠት ቀጠለች። ትንሿ ክፍላቸው በአንድ ጊዜ ከሁለቱም አፍ በሚወረወሩ የቃላት ጥይቶች ወደ ጦር አውድማነት ተቀየረች። ሚስት በተደጋጋሚ ፍታኝ፤ በቃ ፍታኝ፤ ፍታኝ አልኩህ እኮ ከአንተ ጋር መቀጠል አልፈልግም የሚሉ ቃላትን መሰንዘር ጀመረች። እሺ እንግዲህ በቃ ፍቺ ከፈለግሽ ቀላል ነው ብሎ ከኪሱ ወረቀት በማውጣት የሆነ ነገር ከጻፈ በኋላ ከመሳቢያው ውስጥ ፖስታ አውጥቶ በማሸግ ይኸው የፍቺ ወረቀትሽን ያዢ ብሏት ከቤቱ ወጥቶ ሄደ። በንዴት ሀይለቃል ስትናገር የነበረችው ሚስት ከባሏ ቤቱን ለቆ መውጣት በኋላ ነገሮችን በጥሞና ማየት ስትጀምር ስህተት የሰራች መሆኗ ታወቃት፤ ያ ብዙ መስዋእትነት የከፈለችለት ትዳሯ እንደ ቀልድ ሲፈርስ ተሰማት፤ የኔ በሆነ ብላ ስትመኘውና በመጨረሻም ያሰበችው ተሳክቶ የግሏ ያደረገችውን ገና ከተጋቡ አመት እንኳን ያልሆነውን ምርጥ የትዳር አጋሯን አሳልፋ ለሌላ ሰው መስጠቷ ሲታወቃት የሰራችው ስህተት አብከነከናት። በፍጹም አይሆንም እያለች ማልቀስ ጀመረች። በዚህ መሀል ባል ተመልሶ መጣ። አንዲት ቃል ሳይተነፍስ ወደ መኝታ ክፍሉ በማምራት አልጋው ላይ ተቀመጠ። ሚስት እየተንደረደረች መጥታ ውዴ ስህተት ሰርቻለሁ፤ በሰራሁት ነገር በጣም ተጸጽቻለሁ፤ እባክህ ፍቺው እንዳይጸድቅ ቶሎ ብለህ ከሼኾች ፈትዋ ጠይቅልን አለች። ባልም የምርሽን ነው ከልብሽ ተጸጽተሻል? አላት። አዎ እባክህ ፍጠን ጊዜ አታባክን አለችው። እስቲ ፖስታውን ክፈቺና ጮክ ብለሽ አንብቢልኝ አላት። ፖስታውን ከፍታ ማንበብ ጀመረች፦ “ ያቺን ስወዳት፤ ሳፈቅራት፤ ለይል ሰግጄ ውዴን ለምኜ በስንት መከራ ያገኘኋትን ምርጥ ሚስቴን ለትንሽዬ አለመግባባት ብዬ የምፈታ ሞኝ አይደለሁም። እዚህ ዱንያ ላይ ብቻ ሳይሆን በአኺራም የጀነት ውስጥ ሚስቴ እንድትሆኚ ነበር አላህን የለመንኩት። ስለዚህ ውዴ ወላሂ አልፈታሽም!!!” የሚል ነበር። ቀና ብላ የባሏን ፊት የምታይበትን አቅም በማጣት እንዳቀረቀረች ስቅስቅ ብላ አለቀሰች። አይዞሽ ተረጋጊ የችግሮቻችን መፍቻ ቁልፍ ፍቺ ሳይሆን ፍቅርና ፍቅር ብቻ ነው አላት። ወንድ ልጅ ሆይ አላህ ፍቺን በአንተ እጅ ላይ ያደረገው እንደ “ትርፍ” ብር የትም እንድትመነዝረው ሳይሆን ነገሮችን አመዛዝነህ በብልሀት እንድትይዘው ነውና ለሁሉም ነገር ፍቺን ብቸኛ አማራጭ አድርገህ አትውሰድ። ዛሬ ዘለህ ፈትቼሻለሁ የምትላትን ሴት ለማግኘት ትላንት የተጓዝክባቸውን መንገዶች አስብ።

ጦማርያኑ የፍርድ ቤት ማስረጃ ተብለው የቀረቡ ሰነዶች ለፈገግታ ያህል

Freedom4Ethiopian

የዞን፱ ጦማርያን ከዚህ በፊትም በተለያየ ወቅትአንደተናገርነው የመንግሰት ይህን ሁሉ ጊዜ ወስዶ ይዞ የመጣው ማስረጃ የአደባበይ ጽሁፎች እና በተለያየ ወቅት የተደረጉ የአደባባይሁነቶች( public events) ጥርቅም መሆኑ የክሱን ፓለቲካዊነት ያረጋገጠ ነው፡፡ ጦማርያኑ የፍርድ ቤት ስርአቱን የተለያዩአለም አቀፍ የወንጀል ስነስርዓት ደረጃን በጠበቀ መልኩ ህጉን አክብረው የሚከታተሉ ሲሆን እኛም ሂደቱን በተቻለ መጠን ለዞን ፱ነዋሪያን ለማሳየት ለማሳወቅ የምንጥር መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን፡፡ በተደጋጋሚ ተፈትኖ የወደቀው የአገራችን ፍርድ ቤት እና የፍትህስርአት ገለልተኝነት ይህንን እድል በመጠቀም ራሱን ለማሻሻል መፍቀዱን እነዲያሳይና ፍርድ ቤቱ ማስረጃዎቹን አይቶ ክሱን እነዲዘጋጥሪ እያደረግን ይህንን በማድረግ የአገሪቱን የፍትህ ሂደት አንድ ደረጃ የማራመዱን እድል ዳኞች እንዲጠቀሙበት መንግስትን ከወራትበፌት የሰራውን ስህተት ለማስተካከል እድሉ ዛሬም ያልመሸ መሆኑን ለማስታወስ አንወዳለን፡፡
የታሰራችሁ ጦማርያንን እና ጋዜጠኛ ወዳጆቻችን ለከፈላችሁት መስዋእትነት ውለታችሁ አለብን፡፡ እንኮራባችኋለን!!
ማስረጃ ተብለው የቀረቡ ሰነዶች ለፈገግታ ያህል
ዞን ዘጠኝ ላይ የታተሙ ጽሁፎች
ነጻነትና ዳቦ – በናትናኤል ፈለቀ
ሳንሱር ዋጋ ያስከፍላል – በናትናኤል ፈለቀ
ስደትና ፍቅር – በሰለሞን አብርሃም(ከአውሮጳ)
ዋኤል ጎኒሞ ኢትዮጵያዊ ቢሆን ኖሮ ….? – በበፍቃዱ ሃይሉ
ልማታዊ ጋዜጠኝነት…

View original post 309 more words