የሽዋ አማራ እየተነሳ ነው! ጎንደር እረፍት የለም

ሰሜን ሸዋ መራህቤቴ አካባቢ መሳሪያቸውን ሊገፍ የሄደን የወያኔ ቅጥረኛ ድባቅ መትተው ሸፍተዋል።   የሽዋ አማራ እየተነሳ ነው! ጎንደር እረፍት የለም! ሰሜን ሸዋ መራህቤቴ አካባቢ መሳሪያቸውን ሊገፍ የሄደን የወያኔ ቅጥረኛ ድባቅ መትተው ሸፍተዋል። ጀግኖቹ መሬዎች ሁለት ቅጥረኛ ገለው መሣሪያቸውንም ቀምተ…

Source: የሽዋ አማራ እየተነሳ ነው! ጎንደር እረፍት የለም

ስለ ነፃነታችን ከጎናችን የሚቆም ኃይል ሁሉ ወገናችን ነው ።

በትላንትናው እለት የግብፅ መንግሥት በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል የቀረበበትን ክስ በይፋ መልስ እንደሚሰጥ አስታወቀ የሚል ዜና በኢሳት ሰማሁ እናም የግብፅ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር ላለው የዲፕሎማቲክ ግንኙነት የራሱን አካሄድ መከተል የራሱ ጉዳይ መሆኑን አምናለሁ ሆኖም ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ግን ከወያኔ ጋ…

Source: ስለ ነፃነታችን ከጎናችን የሚቆም ኃይል ሁሉ ወገናችን ነው ።

ዶ/ር ፍስሃ እሸቱ፣ ሄኖክ የሺጥላ እና ሌሎች የፌስ ቡክ ታጋዩች! (ታፈሰ ወርቁ)

ታፈሰ ወርቁ አንዷ ያገሬ ሴት ደጋግማ ስታወራኝ ነው አንዱን የፌስ ቡክ ዝነኛ ታጋይ ያወቅሁት። እንዴት እስካሁን እንዳላየሁት ገርሞኝ በስሙ ፈልጌ ገባሁ። ጊዜየን አላጠፋሁም። ዘጋሁት። ካሁን ቀደም እንዴት የፌስ ቡክ ገጼ ላይ እንደመጣ ሳላውቀው ገጭ ብሎ ባገኘው ከፍቼ አይቸው፣ ሰምቼው… ወዲያው ነበር የዘጋሁት። …

Source: ዶ/ር ፍስሃ እሸቱ፣ ሄኖክ የሺጥላ እና ሌሎች የፌስ ቡክ ታጋዩች! (ታፈሰ ወርቁ)

የአርበኞች ግንቦት 7 ነበልባል ሰራዊት በዳንሻ፣ አዲስ አለም ጥቃት ሰንዝሮ መሰወሩን ንቅናቄው አስታወቀ

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በወያኔ ጦር ላይ በተለያዩ ቦታዎች በተደጋጋሚ ጥቃት መፈፀሙን በመቀጠል ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ታወቀ (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ነበልባል የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ህዳር 10 ቀን 2009 ዓ.ም ለሊት ጎንደር ዳንሻ ከተማ ልዩ ስሙ አዲስ አ…

Source: የአርበኞች ግንቦት 7 ነበልባል ሰራዊት በዳንሻ፣ አዲስ አለም ጥቃት ሰንዝሮ መሰወሩን ንቅናቄው አስታወቀ