ለዲን ብለው መስዋትነት እየከፈሉ ያሉ ሙስሊሞችን አላህ ሆይ አንተው ድረስላቸው!

ለዲን ብለው መስዋትነት እየከፈሉ ያሉ ሙስሊሞችን አላህ ሆይ አንተው ድረስላቸው! . . ታሰሪዎቻችንን ንፁሃን ናቸው ! #EthioMuslims የፍትህ መዛበት ኢትዮጲያን ቢያሰገትም ሙስሊም ታሳሪዎች ግን ሁሌም በአጅር ላይ… Read more “ለዲን ብለው መስዋትነት እየከፈሉ ያሉ ሙስሊሞችን አላህ ሆይ አንተው ድረስላቸው!”

“ጠ/ሚ/ር ሃይለማሪያም ኤርትራን ለመውረር መዘጋጀታቸውን ነግረውኛል” – የአውሮፓ ህብረት ሹሙ ጅያኒ ፒቲላ

የኢትዮጵያው ጠ/ሚ/ር አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ መንግስታቸው በጎረቤት አገር በኤርትራ ላይ የወረራ ዘመቻ ሊያደርግ መዘጋጀቱን እና የአውሮፓ ህብረት ለኤርትራ ያለውን ቀና አመለካከት ካልለወጠ /ሁኔታዎች ግፍተው ከመጡ ኢትዮጵያ የአወሮፓ… Read more ““ጠ/ሚ/ር ሃይለማሪያም ኤርትራን ለመውረር መዘጋጀታቸውን ነግረውኛል” – የአውሮፓ ህብረት ሹሙ ጅያኒ ፒቲላ”