ሰበር ዘና ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ የሚመራዉ ወንጀለኛዉ ቡድን በአለም ዙሪያ የሚገኙ ኤርትራዉያንን ሊሰበስብ ነዉ።

Originally posted on Freedom4Ethiopian:
ይህዉ የኢትዮጵያና የኢትያዊያን ጠላት ወያኔ በተለይም ከፍተኛ የሆኑ የአርበኞች ግንቦት 7 ደጋፊዎችና አባላት አሉበት በሚባሉ የአለም ሐገራት የሚገኙ ተቃዋሚ ኤርትራዊያንን ኢላማ ያደረገ…

የአባይ ወልዱ ሚስት ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማርያም ስልጣን ለመልቀቅ አሻፈረኝ አሉ

Originally posted on Freedom4Ethiopian:
የትግራይ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ሃላፊና የክልሉ ዳኞች ሰብሳቢ የሆኑት ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማሪያም በሙስና ስለተገመገሙ ከሃላፊነታቸው መውረድ አለባቸው ሲሉ የህወሓት ጉባኤተኞች የወሰኑትን ውሳኔ…

በትግራይ ወረዳዎች ተመድበው የሚሰሩ አስተዳደሮች ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች እየተገደሉ ነው

Originally posted on Freedom4Ethiopian:
በትግራይ ወረዳዎች ተመድበው የሚሰሩ አስተዳደሮች ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች እየተገደሉ እንደሚገኙ ከተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ያገኘነው መረጃ አመለከተ።በትግራይ ምስራቃዊ ዞን የአዲግራት ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ሃላፊ…