“ታላቁ የህዋ ምርምር ማእከል የሆነው ናሳ ትላንት ባሰራጨው አስደንጋጭ ሰበር ዜና የፊታችን ታህሳስ ወር December 2014 አለም ለ 6 ቀናት በድቅድቅ ጨለማ ትዋጣለች አለ::”

Maranatha

Screen-Shot-2014-10-24-at-6_36_06-PM

ቢንያም መንገሻ October 27,2014

ለመላው አለም: ናሳ አስረግጦ በትላንትናው ጋዜጣዊ መግለጫው እንዳስታወቀው ምድራችን ከፊታችን ለሚመጣው ታህሳስ ወር December 2014 ለ 6 ቀናት በታላቅ ድቅድቅ ጨለማ ትዋጣለች::

ይለናል የጠፈር ማእከሉም በማስከተለም ለ6 ቀን በተከታታይ ፀሐይ የምትጨልምባቸውን ቀኖች ይፋ አድርጓል እንደ ናሳ ዘገባ የ6 ቱ ቀን ድቅድቅ የምድራችን ጨለማ የሚጀምረው ከታህሳስ ከእለተ ሀሙስ 16 እስከ ሰኞ ታህሳስ 22 2014 ሲሆን የአለማችን ለ6 ቀናት በድቅድቅ ጨለማ የምትዋጥበት ምክንያት ታላቅ የህዋ አውሎ ንፋስ ፀሐይን ስለሚመታትና ከሌሎች ፕላኔቶች በሚነሳው አዋራ አማካኝነት ፀሐይ በአዋራ ተሸፍናና ተደፍና ስለምትቆይ ነው:: በተጨማሪም በአላማችን ላይ በእነዚያ በ6 ቀናት ውስጥ ታላላቅ ችግሮችና ጥፋቶች ሊከሰቱ ይችላሉ ይለናል የታላቁ የጠፈር ምርምር ማእከል የሆነው የናሳ ባለስልጣን ቻርልስ ቦልደን::

2014-10-26_100458-copy-675x419

View original post

ደቡብ ሱዳን አምባሳደሯ ከኢትዮጲያ በ72 ሰዐት ውስጥ እንዲመለሱ አዘዘች

Abraham's view

By Tesfa-Alem Tekle

October 21, 2014 (ADDIS ABABA) – South Sudan government has unexpectedly recalled its ambassador to Ethiopia in a move an official described as “a normal administrative practice”.

JPEG - 14.7 kb
South Sudan foreign affairs spokesperson Mawien Makol (Photo credit: citizen-news)

Family sources told Sudan Tribunethat David Dang Kong was asked by the foreign affairs ministry to return to capital, Juba within 72 hours.

But Mawien Makol, the foreign affairs spokesperson downplayed the incident, saying it was done within the ministry’s jurisdiction.

“This is a normal administrative practice to recall any of our diplomats for briefing at the headquarters on policy matters and for them to get other directives to help them be able to carry out day to today activities and foreign services with confidence while in countries of deployment,” he said on Tuesday.

Unconfirmed reports, however, say Kong’s summons were mainly due to his alleged involvement in covert…

View original post 178 more words

በእንግሊዝ መንግሥት ገንዘብ
ለኢትዮጵያ የደኅንነት ኃላፊዎች
ይሰጥ የነበረው የደኅንነት
ማኔጅመንት ፕሮግራም ተቋረጠ:
ሪፕሪቭ የተባለ ነፃ የሕግ
አገልግሎት የሚሰጥ የእንግሊዝ
ኩባንያና ሌሎች የሰብዓዊ መብት
አቀንቃኞች, ካለፈው ዓመት
አጋማሽ ጀምሮ የእንግሊዝ
መንግሥት ይህንን ፕሮግራም
እንዲያቋርጥ ግፊት ሲያደርጉ
ነበር ::
እነዚህ ወገኖች ይህንን ግፊት
የጀመሩት የኢትዮጵያ መንግሥት
በልማት ምክንያት ዜጐችን
ከመኖሪያ አካባቢያቸው ያፈናቅላል
በሚል ክስ ነበር :: ይሁን እንጂ
የግንቦት ሰባት ጸሐፊ የሆኑት አቶ
አንዳርጋቸው ጽጌ በየመንና
በኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይሎች,
ባለፈው ሐምሌ 1 ቀን 2006
ዓ.ም. ወደ ኤርትራ ለመጓዝ የመን
በኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይሎች,
ባለፈው ሐምሌ 1 ቀን 2006
ዓ.ም. ወደ ኤርትራ ለመጓዝ
የመንሰንአ አውሮፕላን ማረፊያ
በቁጥጥር ሥር ውለው ወዲያውኑ
ለኢትዮጵያ መንግሥት ከተላለፉ
በኋላ, በእንግሊዝ መንግሥት ላይ
ጫናው እንዲጠናከር ሲጥሩ ነበር ::
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አሁን
ያለውን የኢትዮጵያ መንግሥት
በኃይልም ሆነ በተገኘው አማራጭ
ለመለወጥ የሚታገለው የግንቦት
ሰባት አመራር ይሁኑ እንጂ,
ዜግነታቸው እንግሊዛዊ መሆኑ
ተጨማሪ ግፊት ይፈጥራል
ብለውም ነበር ::
እሳቸው በቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ
በእንግሊዝ መንግሥት ላይም ሆነ
በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ከፍተኛ
ግፊት ከሚያደርጉት መካከል,
መቀመጫውን ለንደን ያደረገው
ነፃ የሕግ አገልግሎት የሚሰጠው
ተቋም የሆነው ሪፕሪቭና የአውሮፓ
ኅብረት የሰብዓዊ መብት ኮሚቴ
ይገኙበታል ::
የሪፕሪቭ የሕግ ዳይሬክተር ቲኔክ
ሀሪስ በነሐሴ ወር ለእንግሊዝ
መንግሥት ዓለም አቀፍ ትብብር
ሚኒስትር ጀስቲገን ግሪንግ በጻፉት
ደብዳቤ, <> በማለት ጥያቄ አቅርበው
ነበር ::
የአውሮፓ ኅብረት የሰብዓዊ መብት
ጉዳዮች ኮሚቴ ባለፈው መስከረም
ወር ባካሄደው ጉባዔው በአቶ
አንዳርጋቸው ጽጌ እስር ላይ
የእንግሊዝ መንግሥት ምንም
ዓይነት ጫና አለማሳደሩን
በመውቀስ አስፈላጊ ነው የተባለ
ውሳኔ በኢትዮጵያ ላይ ለማሳለፍ
የሁለት ወራት ጊዜ ቀጠሮ ወስዶ
መበታተኑን መዘገባችን
ይታወሳል ::
ይህ ጫና ባለበት በአሁኑ ወቅት
የእንግሊዝ መንግሥት
ዲፓርትመንት ፎር ኢንተርናሽናል
ዴቨሎፕመንት (ዲኤፍአይዲ)
ለኢትዮጵያ የደኅንነት ኃላፊዎች
ይሰጥ የነበረውን የደኅንነት
ማኔጅመንት ፕሮግራም
አቋርጧል ::
ፕሮግራሙ የተመረጡ የኢትዮጵያ
የደኅንነት ኃላፊዎች በእንግሊዝ
አገር በደኅንነት ማኔጅመንት
የማስትሬት ዲግሪያቸውን እንዲሠሩ
የሚያግዝ ነበር ::
የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ወጪ ወደ
70 ሚሊዮን ፓውንድ ሲሆን,
ለመጀመሪያው ዙር ፕሮግራም
ሁለት ሚሊዮን ፓውንድ ያስፈልግ
ነበር ::
ለዚህ ዓመት ተይዞ የነበረው የሁለት
ሚሊዮን ፓውንድ ወጪ
ለአጠቃላይ ፕሮግራሙ መሆኑን
መረጃዎች ያመለክታሉ ::
የዲኤፍአይዲ የኢትዮጵያ ቢሮ
ጉዳዩን በተመለከተ ከሪፖርተር
በኢሜይል ለቀረበለት ጥያቄ
ፕሮግራሙ መቋረጡን
አረጋግጧል :: ነገር ግን ምክንያቱ
ከአቶ አንዳርጋቸው ጋር ግንኙነት
እንደሌለው አስታውቋል ::
<> በማለት በደፈናው መልሷል ::
ሪፖርተር

ዴቪድ ካሜሮን 2ቢልዬን ዩሮ እንዳልካቸው ፅጌ ሳይፈታ እንደይማይከፍሉ ለ EU አስታወቁ. የ ወዲ ፅጌ ልጆችን እንባ እንደሚያብሱ በንዴት ከብራሰልስ በቀጥታ በሚተለፍ የቲቪ ስርጭት እየዛቱ ነው ። ለምን ብርጣንያ ለኢትዬጲያ እምትረዳበትን እጅዋ ሳበች ? ለሚለው ጥያቄ ለራስዋ ስለቸገራት እሚለው ሙሉ ነጥብ የሚያስገኝ መልስ መሆኑን ከዛው ከብራሰልስ ተጠ�ቆመ ።

የኢህአዴግ መንግስት በዜጎች ላይ
የከፈተው የተስፋ ማስቆረጥና
የማሸማቀቅ ጦርነት በጋራ ሆነን
እንከላከል ።
•••••••••••••••
••••••••••••••• ••
————— ———
ኢህአዴግ የስልጣን ጥማቱን ገና
አለቀቀውም
ከአሁን በኃላም ቢሆን ለ100
አመት ያክል ለመግዛት ያስባል
እቅዱም ነድፎ በሰፊው
እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።
ለስልጣኑ አስጊ ወይም ተቀናቃኝ
የሆኑ የትኛውንም አካል ወይም
ፍጡር ከማጥፋት እንደማይመለሰ
በተደጋጋሚ ለኢትዮጵያ ህዝብ
አሳይቷል።
በእርግጥ ይህንን አላማውን
የሚያሳኩለት የሀገሪቷና የህዝቦቿ
የሆኑትን ታላላቅ ተቋሞችን በእጁ
ስር አድርጓቸወል ።
የመከላከያው ሀይል
የፖሊስ ሀይልና
የደህንነት ተቋሞችን ለአላማው
መሳከት ከፍተኛ አስተዋፅኦ
አድርገዋል።
አላማቸው የኢትዮጵያን ህዝብ
ከጨቋኙ ስርአት ለማላቀቅ ነበር
ብለው ነበር። ዛሬ ግን የኢትዮጵያ
ህዝብ የናፈቀው ነፃነትን
ሳይስገኙም በእራሳቸው የስልጣን
መያዣና የሀብት ማግበስበሻ ትራክ
ውስጥ ገብተው ያንን ያክል
መስእዋት የሆነላቸው ህዝብ
ረስተውታል ።
በየ 5 አመቱ የሚደረገው
የይስሙላ ምርጫም የምእራቡ
ሀገራት እርዳታ ማግኛ ከመሆን
ውጪ ለኢትዮጵያ ህዝብ የዘየደው
ነገር እንደሌለ ታይቷል።
ምርጫ በመጣ ቁጥር ዜጎች
የሚታሰሩባትና የሚገደሉባት
ምድር ሆናለች ኢትዮጵያ
እነሆ ኢህአዴግም አሁን አጠናክሮ
ቀጥሎበታል ።
አምባገነኖች በባህርያቸው ምርጫ
አለርጅካቸው በመሆኑ ገና በሩቅ
ሆነው ነው የሚፈሩት።
ለዚህም ነው ኢህአዴግ
ተቃዋሚዎችን ማዋከብና ማሰር
የግል ሚዲያው መዝጋት እና
ጋዜጠኞችን ማሰር ወይም ከሀገር
እንዲሰደዱ ማድረግም
ይገኝበታል።
በሌላ በኩል ህገ መንግስታዊ
መብቱን እየጠየቀ ያለው
ሙስሊሙ ህብረተሰብ ቀላልና
ተገቢውን መልስ ከመስጠት ይልቅ
በማን አለብኝነት የማዋከብ
የማሰር እና የመግደል ስራው
አጠናክሮ ቀጥሎበታል።
ከዚህም በላይ የሚተገብረው ነገር
እንዳለ ለመረዳት ብዙም
አያዳግትም።

ስማቸው ማሊክ ኢብኑ አነስ ኢብኑ
ማሊክ ኢብኑ አቢ አምር ሲሆን
ቅጥያ መጠሪያቸው አቡ አብዱላህ
(የአብዱላህ አባት) ነው። የዘር
ሀረጋቸው ሲተነተን ማሊክ ኢብኑ
አነስ፣ ኢብኑ ማሊክ፣ ኢብኑ አቢ
አምር፣ ኢብኑ ሃሪስ፣ ኢብኑ
አይመን (ዑስማን)፣ ኢብኑ ኹዘይል
(አል-አስባሂይ በየመን የነበረው
ሂምያር የተባለው ገዥ ነገድ
ቅርንጫፍ)። ኢማሙ ሱዩጢ
(ረሂመሁላህ) ሲናገሩ የኢማሙ
ማሊክ የዘር ሐረግ ወደ ያዕረብ
ኢብኑ ያሽጃብ፣ ኢብኑ ቀህጧን
ይመዘዛል።
በሌላ በኩል እንደተዘገበው ደግሞ፡-
ዝሁ አስባህ፣ አል-ሃሪስ፣ ኢብኑ
ማሊክ፣ ኢብኑ ዘይድ፣ ኢብኑ ገውስ፣
ኢብኑ ሰዕድ፣ ኢብኑ አውፍ፣ ኢብኑ
አዲ፣ ኢብኑ ማሊክ፣ ኢብኑ ዘይድ፤
ኢብኑ ሳህል፣ ኢብኑ አምር፣ ኢብኑ
ቀይስ፣ ኢብኑ ሙአዊያ፣ ኢብኑ
ጃሻም፣ ኢብኑ ዐብድሻምስ፤ ኢብኑ
ዲዒል፣ ኢብኑ አልገውስ፣ ኢብኑ
ቁጥን፣ ኢብኑ አረብ፣ ኢብኑ ዘሂር፣
ኢብኑ አይመን፣ ኢብኑ ሁምስ፣
ኢብኑ ሂምያር፣ ኢብኑ ሰባዕ፣ ኢብኑ
ያሽጃብ፣ ኢብኑ የዕረብ፣ ኢብኑ
ቀህጧን ተብሎ ተዘግቧል።
የኢማሙ ማሊክ የእናታቸው ስም
አሊያህ ቢንት ሻረክ ኢብኑ
አብዱረህማን አል-አዝዲያህ
ያባላል።
ሌላው ከእርሳቸው ጋር ተያያዥነት
ያለው ስያሜ “ኢማሙ ዳሩል
ሂጅራ” እና “አል-
መደንይ” (አብዛኛውን ጊዜያቸውን
መዲና ስላሳለፉ ነው ይህን ስያሜ
ያገኙት) ተጠቃሽ ናቸው።
ልደት
ሀፊዝ ኢማሙ አዝ-ዘሃቢ፣ ሰምዓን
ኢብኑ ፈርሑንና ሌሎች
እንዳስቀመጡት በዕድሜ ትልቅ
በሆነው ደረሳቸው በየህያ ኢብኑ
ቡኸይሪ ዘገባ መሰረት ኢማሙ
ማሊክ የተወለዱት በ93 ዓ.ሂ ነው።
ሌሎች በ90 ዓ.ሂ፤ አንዳንዶች
ደግሞ በ95 ዓ.ሂ የሚል ዘገባ
አስተላልፈዋል። ያፊዕ “ጦበቃቱል
ፉቀሃእ” በሚባለው ኪታባቸው
በ94 ዓ.ሂ የሚል ፅፈዋል። በተለየ
ሁኔታ በእናታቸው ማህፀን ውስጥ
ከተለመደው ዘጠኝ ወር በላይ
ተቀምጠዋል። መዲና ውስጥ
ከመወለዳቸው በፊት የተወሰኑት
ሁለት ዓመት ሌሎች ሶስት ዓመት
በናታቸው ማህፀን ቆይተዋል
ይላሉ።
አካላዊ ሁኔታ
ሙጠረፍ ኢብኑ አብዱላህ አል-የሳሪ
እንደተናገሩት ኢማሙ
በቁመታቸው ረጂም፣ ደልደል ያለ
ሰውነት ያላቸው፣ ብሎንድ ፀጉር፣
ትልልቅ አይንና አፍንጫ ያላቸው፣
ግንባራቸውም ሰፋ ያለ ነበር።
ኸሊፋዎቹ ዑመርና ዐሊም
(ረዲየላሁ ዐንሁም) እንደዚህ
እንደነበሩ ይነገራል። እጅግ ብዙና
ወፍራም እሰከ ደረታቸው የሚደርስ
ፂም ነበራቸው። የቀድሞ ቀመስ
ፀጉራቸውን ወደ ከንፈራቸው
ጠርዝ ያሉትን በመከርከም ሙሉ
ለሙሉ ማስወገዱ ተገቢ እንዳልሆነ
ይናገሩ ነበር። የኸሊፋው ዑመር
ኢብኑል ኸጧብን (ረ.ዐ) ሱና ይከተሉ
ነበር፤ ዑመር በሆነ ጉዳይ ላይ
ጥልቅ ሀሳብ ሲይዛቸው የቀድሞ
ቀመስ ፀጉራቸውን ወደ
ከንፈራቸው አቅጣጫ እየጎተቱ
ያሰላስሉ ነበር። ከዚህ ተነስቶ
ዑመር በሁለቱም ከንፈራቸው ላይ
ፀጉር እንደነበራቸው ይነገራል።
በጣም የተዋቡና ውድ ነጫጭ
ልብሶችን መልበስ ያዘወትራሉ፤
ቶሎ ቶሎ ይቀይሯቸዋል፤
በልብሶቻቸው ላይ ሚስክና ሌሎች
ሽቶዎችን መቀባት ይወዳሉ።
ጥምጣማቸውን ግማሹ ተርፎ
በአገጫቸው ስር የሚደርስ ሲሆን
ጫፎቹ (ጎፍላው) በሁለቱ
ትከሳቸው መሃል ላይ ያርፋል።
በተጨማሪም ፎጣ መሰል ልብስ
የሚለብሱ ሲሆን ከራሳቸው እስከ
ትከሻቸው ያለውን አካል ይሸፍናል።
ትምህርትና ዕውቀት
የኢማሙ ማሊክ ቤተሰብ በራሱ
የዕውቀት ማእድ ነበር።
ህፃንነታቸውን በአትክልት
በተዋበችው መዲና ነው ያሳለፉት።
ቁርአንን የተማሩትና በቃላቸው
ያጠኑት (የሀፈዙት) ገና
በህፃንነታቸው ነበር። ቁርአኑን
የቃሪኦች መሪ በሚባሉትና
ለዘመናችን አነባበብ መሰረት
ለጣሉት በ169 ዓ.ሂ ከዚህ ዓለም
በሞት በተለዩት ናፊዕ ኢብኑ
ዐብዱረህማን ላይ ቀርተዋል።
የመቅራትና የማስተማር ፍቃድ
ሰነድ (ኢጃዛ) ከርሳቸው ተቀበሉ።
መጀመሪያ ዕውቀትን ፍለጋ በወጡ
ጊዜ ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ ዕጥረት
ገጥሟቸው ነበር። ይህንንም
ለማሟላት የቤታቸውን የጣሪያ
ማገዶች በመሸጥ መፅሀፍቶችና
ወረቀቶች ገዙ። ከተወሰነ ጊዜ በኋላ
ግን ሁሉን አዋቂ የሆነው አላህ
(ሱ.ወ) በርካታ ሐብትና ገንዘብ
ለገሳቸው። የኢማሙ በቃል
የማጥናት (ሽምደዳ ችሎታ) እጅግ
የሚገርም ነበር። በሽምደዳ፣
በሐዲስና በፊቂህ ከሂጃዝ ሰዎች
የሚደርስባቸው እንዳልነበረ
ተዘግቧል። ኢማሙ ሻፊዒይ
(ረሂመሁላህ) ሲናገሩ ማሊክና
ኢብኑ ዑወይናህ ባይኖሩ ኖሮ
የሂጃዝ ዒልም ተኖ ይጠፋ ነበር
ብለዋል። ኢማሙ ዘሃቢ ሲናገሩ
ከታቢዒዮች በኋላ ከኢማሙ ማሊክ
ጋር በዕውቀት፣ በፊቂህ፣ በዝናና
በሽምደዳ ሊወዳደር የሚችል
ፈፅሞ አልነበረም ይላሉ።

Breaking News: South Sudan To Support Ethiopian Rebels, Insider!

Nyamilepedia

Updated at 12:12PM, Oct 4, 2014(East African Time)

South Sudan to support Ethiopian rebels, an Insider alleged(Photo: image by latestnewslink.com) South Sudan to support Ethiopian rebels, an Insider alleged(Photo: image by latestnewslink.com)

Oct 3, 2014(Nyamilepedia) — An insider, from within the inner circle of South Sudan security organ, alleged that he, in a team supervised by Akol Koor, the Director of Internal Security Bureau, met Gen. Thokwaath Pal, the leader of the rebel group, Ethiopian Unity Patriotic Front (EUPF) in mid September 2014.

The insider alleged that the main objective of the meeting was to seal a new deal that would strengthen the Ethiopian rebels groups to destabilize the SPLA rebels’ main military training centers in Maiwut and Pagak at the eastern corridor of South Sudan – Ethiopia border.

According to the insider, Gen.Thokwaath has been tasked to establish links with other rebel groups within Ethiopia to form a coalition that will fight for a regime change and destabilize South Sudan Peace…

View original post 306 more words