ምርጫ 2007 እና የ‹‹ተመራጩ›› አምባገነን ጉዞ

freedomethiopian

images

ጌታቸው ሺፈራው

በየዘመኑ የመንግስት ስርዓቶች ይቀያየራሉ፡፡ የህዝብ አመለካከት አድማስና የሚፈልገው ስርዓትም እንዲሁ፡፡ ይህን ሁሉ በሚገባው መንገድ ለመምራት ደግሞ ገዥዎች ለወቅቱ  ሁኔታ የሚያወጣቸውን የአገዛዝ ስርዓት ይዘረጋሉ፡፡ በተለይ ከህዝብም ሆነ ከሌላ አካላት ስልጣንና ህይወታቸውንም እያጡ የሚገኙት አምባገነኖች ስልጣናቸውን ለማቆየት የሚደረግን ብልጣብልጥ መንገድ ሁሉ መከተላቸው የተለመደ ሆኗል፡፡ በአሁኑ ወቅት ምርጫ ዘመናዊ ፖለቲካ መለኪያ ነው፡፡ ነገር ግን ምርጫ አምባገነኖችን ስልጣን የሚያሳጣ በመሆኑ በሙሉ ልባቸው ወደ ምርጫ መግባትን አይደፍሩም፡፡ ከዚህ ይልቅ በስመ ምርጫ፣ አምባገነንነታቸውን፣ አፋኝነታቸውን ያጠናክራሉ፡፡ እነዚህን አብዛኛዎቹ ብልጣብልጦች ምርጫን እየጠሉ በስመ ምርጫ ስልጣናቸውን የሚያራዝሙ አምባገነኖች ‹‹ተመራጭ አምባገነኖች›› ይሏቸዋል፡፡

ይህ አይነት ስርዓት ከአፍሪካዎቹ ዚምባብዌ፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣  ዩናጋዳ እስከ  ቱርክ ኢራንና ሩሲያ ድረስ ያለውን የብልጣብልጦች ‹‹መንግስት›› የሚያጠቃልል ነው፡፡ በእርግጥ በአፍሪካው በተለይም ደግሞ በኢትዮጵያ ገዥው ፓርቲ ደህንነትና መከላከያ ሰራዊቱን በቀኝ እጁ ምርጫን ደግሞ በግራው አንጠልጥሎ ወደ ‹‹ምረጡኝ›› የሚገባበትና ያልፈለገው ነገር ሲከሰት ‹‹ጨዋታ ፈረሰ!›› የሚልበት በመሆኑ ‹‹ተመራጭ አምባገነን/አፋኝ›› የሚባለውን መስፈርትም ብዙም የሚያሟላ አይደለም፡፡ ብልጣብልጥነትን ይልቅ ግትርነት፣ ማን አለብኝነት፣ አሊያም እኔ ከሞት ሰርዶ አይብቀል አይነት የአህያዋ አስተሳሰብ የተጠናወተው ነው…

View original post 1,005 more words

ከጥቂት ጊዜያት በፊት
BecauseIamOromo በሚል
ርእስ አለም አቀፉ የሰብአዊ
መብት ተቋም አምነስቲ
ኢንተርናሽናል በኦሮሞ ወጣቶች
አራማጆች እና ፓለቲከኞች ላይ
የሚደርሰውን ሰፊ የመብት ጥሰት
በዝርዝር የሚያሳይ ሪፓርት
ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይህ ሪፓርት
በተደጋጋሚ የምንሰማቸው
የነበሩትን የኦሮሞ ወጣቶች ላይ
የሚደርሱ የመብት ጥሰቶቸን
በአስደንጋጭ ሁኔታ እና በሚገባ
የዘገበ ነው፡፡ ይህ የመብት ጥሰት
ዘገባ በተለያዩ አካላት ርእሰ ጉዳይ
ተደርጎ ቢነሳም በቂ ውይይት
ሊደረግበት ተጨማሪ ትኩረት
ሊሰጠው ይገባል በሚል እሳቤ
ከህዳር 4 እስከ 6 ሶስት ቀናት
የሚቆይ የበይነ መረብ ዘመቻ
አዘጋጅተናል፡፡ ይህ ዘመቻ የሪፓርቱ
ርእስ በሆነው ኦሮሞ በመሆኔ
( #BecauseIamOr omo)
በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል፡፡
የዚህ በይነ መረብ ዘመቻ ዋና
አላማ በኦሮሞ ህዝብ ላይ
በመንግስት በሰፊው ያለማቋረጥ
እየተካሄደ ያለው የሰብአዊ መብት
ረገጣ ለማውገዝ ፣ በመብት
ረገጣው ከፍተኛ ጉዳት
የደረሰባቸውን ወገኖች
አጋርነታችንን ለማሳየትና
በጨቋኙ ስርአት በኦሮሞ ህዝብ
ላይ እየደረሰ ላለው ቀጣይ የመብት
ጥሰት ዝም መባል የማይገባው
አገራዊ ጉዳይ አንደሆነ ለማሳየት
ነው ፡፡ በዚህ ዘመቻ በዘጋቢ
ሪፓርቱ ላይ በሰፊው የተጠቀሱ
የኢህአዴግ መንግሰት
የፈጸማቸውን የመብት
ጥሰቶችንም ለማጋለጥ እና
ለማሳወቅ ከፍተኛ አስተዋፅኦ
ይኖረዋል ብለን እናምናለን፡፡ በዚህ
ዘመቻ ማስተላለፍ የምንፈልገው
መልእክት ግልጽ ነው፡፡ የህዝቦች
ወንድማማችነት በጨቋኝ ስርአት
ውስጥ ጠንክሮ መታየት እንደገባው
በአንድ ብሄር ላይ የተነጣጠረ
የመብት ጥሰትም የሁሉም
ኢትዮጲያውያን ጉዳይ መሆኑን!
አንድ አካል ሲነካ መላ ሰውነትን
እንደሚያመው ሁሉ ገዢዎቻችን
ለይተው የሚያደርሱት ጭቆና
የሁላችንም ህመምና ጉዳይ
መሆኑን ለማሳየት በዚሀ ዘመቻ
ላይ በንቃት እንድትሳተፉ
በአክብሮት ተጋብዛችኋል፡፡
ፌስቡክና ትዊተር በዋናነት
የዘመቻው ቦታዎች ሲሆኑ፣
የዘመቻው ተሳታፊዎች በሙሉ
#BecauseIamOrom o መሪ
ቃልን አንዲጠቀሙ ከዘጋቢ
ሪፓርቱ እና ከሪፓርቱም ውጪ
የሚያቋቸውን ታሪኮች አጭር
ጽሁፎች(ስታተሶች) እንዲሁም
የተሰማቸውን ስሜት በመግለጽ
ለዘመቻው የተዘጋጁ ፕሮፋይል
ፎቶዎቸን እና የሽፋን ምስሎችን
በመጠቀም በዘመቻው ንቁ
ተሳታፊ አንዲሆኑ በአክብሮት
አንጋብዛለን፡፡ በሶስቱ ቀን የዘመቻ
ቆይታ ለዘመቻው ተብሎ
የተከፈተው ኤቨንት ገጽ ላይም
ሀሳቦችን በመለዋወጥ እና
ስለዘመቻው ያላችሁን ሃሳብ
አንድትገልጹ በአክብሮት ጥሪ
እናስተላልፋለን፡፡
አንወያይ ሃሳብና ስሜታችንን
እናካፍል ጉዳያችን መሆኑን
አጋርነታችንን እናሳይ!

ሰመጉ በቅርቡ በጋምቤላ ተከስቶ በነበረው ግጭት የሞቱ ሰዎችን ስም ዝርዝር ይፋ አደረገ

Freedom4Ethiopian

የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች የአሁኑ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ሰመጉ ባወጣው 132ኛ ልዩ መግለጫ በክልሉ በመንገሽና ጎደሬ ወረዳዎች ተፈጥሮ በነበረው ግጭት የተገደሉ የ60 ሰዎች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል።
በሪፖርቱ እንደቀረበው 27 የአማራ፣ 27 የመዠንገር፣ 2 የከፋና 4 የኦሮሞ ተወላጆች ተገድለዋል። እንዲሁም 16 የአማራና 6 የመዠንገር ተወላጆች የአካል ጉዳት ሲደርስባቸው፣ 36 የአማራ ተወላጆች ተፈናቅለዋል። 4 የአማራ ተወላጆችም የደረሱበት አለመታወቁ በሪፖርቱ ተጠቅሷል።
ከተገደሉት ሰዎች መካከል የዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ የመዠንገር ተወላጅ የሆኑት ዳኛ ፀጋዬ ጌታሁን ሲገኙበት፣ መካሻ መንግስቱ የተባሉ ሰው ደግሞ እስከነባለቤታቸው ተገድለዋል።
ሰመጉ በግጭቱ መነሻ ዙሪያ የተናገረው ነገር ባይኖርም፣ በተለያዩ አካባቢዎች የብሄረሰቦች ግችት እየተስፋፋ ቢመጣም መንግስት ይህን አሳሳቢ ጉዳይ በዘላቂነት ለመፍታት እያደረገ ያለው ጥረት ከችግሩ ክብደትና እየደረሰ ካለው ጉዳት አንጻር ሲታይ ጨርሶ የሚመጣጠን አይደለም ብሎአል። መንግስት ተመሳሳይ ግጭቶች እንዳይፈጠሩ ዘላቂ መፍትሄ ማበጀት ለነገ የማይባል አንገብጋቢ ጉዳይ ነው የሚለው ሰመጉ፣ በመዠንገር ዞን ለተፈጠረው ሰብአዊ እልቂትና መንስኤ የሆኑ ምክንያቶችንና ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ግልሰቦችንና ቡድኖችን አጣርቶ አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ጠይቋል።
ሰመጉ ባወጣው…

View original post 29 more words

የአረብ አብዮት ተፈጸመ ብለው ወደ አልጋቸው የሄዱት አምባገነኖች ፣ ገና ሸለብ ሲያደርጋቸው የጥቁር አብዮት ዜና ቀሰቀሳቸው። ዘንድሮም እንቅልፍ የለም። “ምክረው ምከረው እምቢ ካለ በድንጋይ አባረው ” ቡርኪና ፋሶ ” ምከረው ምከረው እምቢ ካለ ለፈጣሪ ስጠው ” ኢትዮጲያ