1 የወያኔ አገዛዝና የኢትዮጵያ ወደፊት

  መስፍን ወልደ ማርያም መስከረም 2009 የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ   የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ሆኗል፤ ይህ የሚያከራክር አይመሰለኝም፤ ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ በጠመንጃ ጉልበትና በሲአይኤ… Read more “1 የወያኔ አገዛዝና የኢትዮጵያ ወደፊት”

ከትናንት ወዲያ፣ ትናንትና ዛሬ

መስፍን ወልደ ማርያም ነሐሴ 2008 ዛሬ ላይ ቆሜ ወደኋላ ሳይ የትናንት ወዲያው ይናፍቀኛል፤ ትናንት ወዲያን አይቼዋለሁ፤ አውቀዋለሁ፤ ትናንትንም አይቼዋለሁ፤አውቀዋለሁ፤ ዛሬንም እያየሁትና እያወቅሁት ነው፤ ከትናንት ወዲያ በጃንሆይ ዘመን… Read more “ከትናንት ወዲያ፣ ትናንትና ዛሬ”