የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም ‘ትግላችን’ የተሰኘውን 2ኛውን ቅጽ መጽሐፋቸውን ጽፈው ለንባብ አበቁ::

ትግላችን የተሰኘው የኮለኔሉ መጽሐፍ በጸሃይ አሳታሚነት የመጀመሪያው ዕትም ወጥቶ ነበር:: ሆኖም ግን መንግስቱ ኃይለማርያምን የሚቃወሙ ድረገጾች መጽሐፉን በስካነር ኮፒ በማድረግ በነፃ ሕዝብ ጋር እንዲዳረስ በማድረጋቸው አሳታሚው ከፍተና… Read more “የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም ‘ትግላችን’ የተሰኘውን 2ኛውን ቅጽ መጽሐፋቸውን ጽፈው ለንባብ አበቁ::”

በአዲስ አበባ ክባድ የመኪና አደጋ ደረሰ የ6 ሰው ህይወት ቀጥፋል

  በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 10  በተለምዶው ሰሚት  በሚባለው አካባቢ በደረሰ አሰቃቂ የመኪና አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ:: የአካባቢው ነዋሪዎች በፎቶ ግራፍ አስደግፈው  በላኩት… Read more “በአዲስ አበባ ክባድ የመኪና አደጋ ደረሰ የ6 ሰው ህይወት ቀጥፋል”

ኢትዮጵያን በተገንጣይ ስም የሚመራው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግምባር – ህወሃት፣ የገጠመው ቀውስ እየተለጠጠበት ነው።

ኢትዮጵያን በተገንጣይ ስም የሚመራው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግምባር – ህወሃት፣ የገጠመው ቀውስ እየተለጠጠበት ነው። ኦህዴድ አደረጃጀቱ ሊጠገን በማይችልበት ሁኔታ ተናግቶበታል። ይኽው ወረርሽኝ ወደ ሌሎች ገባር ድርጅቶች… Read more “ኢትዮጵያን በተገንጣይ ስም የሚመራው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግምባር – ህወሃት፣ የገጠመው ቀውስ እየተለጠጠበት ነው።”

በኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ወገኖች ላይ እርምጃ የወሰዱ የመከላከያ ቅጥረኞች በሽልማት ላይ እንደሚገኙ ታማኝ መረጃዎች ጠቁመዋል።

ወደ አምስተኛ ወራት እየገሰገሰ የሚገኘዉን ህዝባዊ አመጽ ለመቀልበስ በኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ወገኖች ላይ እርምጃ የወሰዱ የመከላከያ ቅጥረኞች በሽልማት ላይ እንደሚገኙ ታማኝ መረጃዎች ጠቁመዋል። በተለይም የምስራቅ ኮከብ በሚል ስያሜ… Read more “በኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ወገኖች ላይ እርምጃ የወሰዱ የመከላከያ ቅጥረኞች በሽልማት ላይ እንደሚገኙ ታማኝ መረጃዎች ጠቁመዋል።”