ዘረኝነት መርዝ ነው አጥብቀን ልንጠላውም ሆነ አምረን ልንዋጋው ይገባል !!( ክፍል አንድ)

Derege Negash

ቴዲ ሙለታ
ዘረኝነት ይሚለውን ቃል የእንግሊዝኛው መዝገበ ቃላት በዚህ መልኩ ይገልፀዋል :: prejudice, discrimination, antagonism directed against someone of different race based on the belief that one’s own race is superior . እያንዳንዱ ምን ማለት እንደሆነ እንደሚከተለው ለማየት እንሞክር
1) prejudice meaning
preconceived opinion that is not based on reason  or actual experience ይህም ማለት በመረጃና እውነት ያልተደገፈ ጠቃሚ ይልሆነ አመለካከት ማለት ነው:: እስቲ ካሁኑ ወይም የኢትዮጵያ ሁኔታ ጋር አዛምደን እንመልከተው ::
ኢትዮጵያ ውስጥ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ስር የሰደደ የፍውዳሊዝም(የአፄዎች ስርአት) እንደነበረ የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው :: እንደምናውቀውም ሆነ እውነታው አፄዎቹ ዘርም የላቸውም :: ምንም እንበል ምንም ሀቁ ይህ ነው :: እንደኔ አመለካከት ይህንን የሚያጠናክር ይምለውን ምክንያት ላቅርብ :: እኔ የዘር ምደባ ብልድግፍም በዘመኑ አጠራር አማራውም ኦሮሞውም ትግሬውም ይብዛም ይነስም የአፄነት ተራ ደርሷቸዋል :: በበቂ ሁኔታ ስለምናውቅ ማስረዳት አይጠበቅብኝም::  እኛ የተመረጥነው ለመግዛት ነው እንደውም ስዩመ እግዚአብሔር ብለው ራሳቸውን የጠሩም አለ:: ይህም የኢትዮጵያ ህዝብ ፈራሂ እግዚአብሄር እንደሆነ የተረዱት አፄዎቹ ይህ…

View original post 586 more words

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a comment