ከ50 ቢሊዮን ብር በላይ እንደ ጫት የቃመው አባይ ፀሃዬ

Freedom4Ethiopian

ከ50 ቢሊዮን ብር በላይ እንደ ጫት የቃመው አባይ ፀሃዬ

በሙስና ታሰሩ የተባሉት የመንግስት ባለስልጣኖች ስማቸው ባይጠቀስም ከስኳር ፕሮጄክቶች ጋር የተያያዘ እንደሆነ ታውቋል።

ይሄ እስር የተፈፀመው ስኳር ፕሮጄክትን በማክሰር የተጠረጠሩ ሌቦች ከሆኑ አባይ ፀሃዬንና እነ ጄነራል ክንፈ ዳኜው የሚባሉት የሜቴክ የመከላከያ ጄኔራሎች ከሌሉበት አስቂኝ እና የታሰሩት ምስኪኖች ፈረንጆቹ Scape goat እንደሚሉት ምስኪን ናቸው ማለት ነው ።

ስኳር ፕሮጄክንት እንድመራ በመለስ ዜናዊ የተሾመውና ከ50 ቢሊዮን ብር በላይ እንደ ጫት የቃመው አባይ ፀሃዬ ሲሆን የስኳር ፋብሪካዎችን እንድገነቡ ኮንትራቱ የተሰጣቸው ደሞ የሜቴክ ጄነራሎች ናቸው።

አይሁዳውያን አንድ ባህል አላቸው ራሳቸው የሰሩትን ሃጢያት እና ወንጄል የሚሸከምላቸው ፍዬል ይፈልጉና ፍየሉን አርደው ደሙን ደጃቸው ላይ ያፈሱታል ። የሰውዬውን ወንጀል በፍየሉ ደም ታጥቦ ይሄዳል ብለው ያምናሉ።


ሰውየው የሰራው ወንጀል ምንም የማያውቀውን ምስኪን ፍየል አንገቱን በጥሰው ደሙን በማፍሰስ ከወንጀሉ ነፃ ይሆናሉ። ሃበሻም የሰራውን ሃጢያት የዶሮ አንገት በካራ በመበጠስነ ደሙን በማፍሰስ ራሱ የሰራውን በዶሮ ያላክካል። ይሄንም “የጦስ ዶሮ ” ይሉታል። 


የዛሬዎቹስ ስለእነ አባይ ፀሃዬ እና የሜቴክ ጄኔራሎችን ሲባል የተሰየፉት “ፍየሎችና…

View original post 9 more words

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s