የቤት ባለቤት መሆን ላም አለኝ በሰማይ ወይስ…

Freedom4Ethiopian

በምዕራፍ ብርሃኔ

አዲስ አበባ በ1879 ዓ.ም. ተመሥርታ 125 ዓመት ሞላት ተብሎ ላለፈው አንድ ዓመት በተለያዩ ፕሮግራሞችና አጋጣሚዎች ስትዘከር ሰንብታለች፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ገዢው ፓርቲ በ1983 ዓ.ም. ሥልጣን ላይ ከወጣ በኋላ ከተማዋ ስላመጣችው ዕድገትና ሥልጣኔም እንዲሁ ስትወደስና ስትደነቅ ከርማለች፡፡

የከተማዋ የቦታ ይዞታ ከጊዜ ጊዜ እየሰፋ፣ ከአውራ ጎዳናዎቿ በተጨማሪ የየመንደሩ መንገዶች ከኮረኮንች ወደ አስፋልትና ወደ ኮብልስቶን እየተቀየሩ፣ ትላልቅ ሕንፃዎች እየተገነቡላት፣ በከተማዋ ትላልቅ ሆቴሎች አገልግሎት መስጠት እየጀመሩ፣ የተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎች በአይነትና በብዛት እንደሚከናወኑባት፣ የከተማዋ የሥልጣኔና የሀብት ክምችት በአገሪቷ ካሉ ከተሞች ጋር ሲነፃፀር የሰፋ ልዩነት እንዳላት፣ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች መቀመጫና የአፍሪካ የዲፕሎማሲና የፖለቲካ ማዕከል እንደሆነች የሚነገርላት ከተማ ሆናለች፡፡

ይሁንና የበርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች ራስ ምታት የሆነው የቤት እጦት፣ ከከተማዋ ዕድሜና በዘመኗ ሊኖራት ከሚገባው ደረጃ ጋር አለመጣጣሙ ችግሩ እንዲከሰት ምክንያት እንደሆነ ነዋሪዎቿ ብቻ ሳይሆኑ የከተማዋ አስተዳደርም ያምንበታል፡፡

የቤት እጦት ሲነሳ ቤት አልባዎች የሚጨነቁበት፣ የቤት ኪራይ ውድነት ሲነሳ በርካቶች የሚማረሩበት ጉዳይ ከሆነ ሰንብቷል፡፡ አነስተኛም ይሁን መካከለኛ ገቢ ያላቸው ግለሰቦች የቤት ባለቤት አለመሆናቸው እኩል ያስጨንቃቸዋል፡፡ ቤት አልባ መሆናቸው ከሚያስጨንቃቸው…

View original post 1,061 more words

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s