” ነጭ ኑግ ጥቁር ወተት ውለዱ ” 25 አመታት የሌላውን ሁሉ ውጣ የማትጠረቃው ክልል! ! [ቬሮኒካ መላኩ]

Derege Negash

ትናንት ነበር ሌላም ጊዜ እንደማደርገው ለአመታት የጆሮዬ ጓደኛ የሆነውን የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ሰአቱን ጠብቄ ከፍቸው ነበር። የእለቱ የራዲዮ ፕሮግራሙ አስተዋዋቂ ” አድማጮቻችን በዛሬው የፕሮግራማችን ሁለተኛ ክፍል ላይ ኢትዮጵያ በኤርትሪያ ላይ የምትከተለው ፖሊሲ በትግራይ ክልል እየፈጠረ ያለውን ችግር የሚያስረዱ ሁለት እንግዶች ስለሚቀርቡ ይሄን ዝግጅት እንድታዳምጡ እንጋብዛለን> > በማለት ፕሮግራሙን አስተዋወቀ።
እኔም ሰአቱን ጠብቄ ፕሮግራሙን መከታተል ጀመርኩኝ ።

የፕሮግራሙ አዘጋጅ የሆነችው አንጋፋዋ ጋዜጠኛ አዳነች ፍስሃዬ ስትሆን የጋበዘቻቸው ሰዎች ደሞ ከወደ ትግራይ እንደሆኑ በሚናገሩት አማርኛ በደንብ መረዳት ይቻል ነበር። ሲጀመር ይሄ ፕሮግራም መቅረብ የነበረበት በቪኦኤ የትግርኛ ፕሮግራም ነበር በአማርኛው ክፍለ ጊዜም ይቅረብ ከተባለ ቢያንስ አንድ አይነት አመለካከት ፣አንድ አይነት አስተሳሰብ ያላቸውን እንግዶች ከማቅረብ በጉዳዩ ላይ የተለየ አመለካከት ያላቸው እንግዶች ቢቀርቡ ፕሮግራሙን ሚዛናዊ ማድረግ ይቻል ነበር።

በነገራችን ላይ አንጋፋውና ተወዳጁ የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ በአንድ ክልል እና ብሄር የእጅ አዙር ቁጥጥር ስር የገባ ይመስላል። ቪኦኤ ከሌላው የኢትዮጵያ ክፍል በተለየ ከትግራይ ክልል የሚዘግብ ዘጋቢ አለው ፣ በትግሪኛ ቋንቋ የሚያሰራጨው በክልሉ ፖለቲካዊ ፣ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና እና…

View original post 657 more words

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s