የሰቆቃ ልጆች ክፍል-3፡-“ጭቁኖች ለምን ጨቋኝ ይሆናሉ?”

Ethiopian Think Thank Group

ኤድዋርድ ሰይድ (Edward Said) የተባለው ምሁር፣ የደቡብ አፍሪካ ነጮች ትላንት የሆነውን፣ ዛሬ እየሆነ ያለውንና ነገ የሚሆነውን፣ እያንዳንዱ ታሪካዊ ክስተት የራሱ የሆነ አሳማኝ ምክንያት አለው። ከቦታ፣ ግዜና ምክንያት አንፃር ድርጊቱ ስለተፈፀመበት ሁኔታ ይበልጥ ባወቅን ቁጥር ድርጊቱን ከመፈፀም በቀር ሌላ ምርጫና አማራጭ እንዳልነበረ እንረዳለን። ለምሳሌ፣ እንደ አይሁዶች ከናዚ ጭፍጨፋ የምትሸሽበት ሀገር፥ የሚሸሽግ መንግስት ከሌለህ ከአይሁዶች አፓርታይድ መስራች “ከዴቪድ ቤንጉሪዮ” (David Ben-Gurion) የባሰ አክራሪ አይሁድ ልትሆን ትችላለህ። ወይም ደግሞ እንደ ደቡብ አፍሪካ ነጮች በማጎሪያ ካምፕ ውስጥ ከጠቅላላ ሕዝቡ 10% በበሽታና ርሃብ ሲሞት ከደቡብ አፍሪካ የአፓርታይድ መስራች “ከዳኒኤል ፍራንኮይስ ማለን” (Daniel Francois Malan) የባሰ አክራሪ ነጭ ልትሆን ትችላለህ።

በመሰረቱ ሕልውናን የማረጋገጥ ጉዳይ (Survival) በሞራል ሆነ በሕግ አግባብ አይዳኝም (Necessity has no law)። ምክንያቱም፣ ከሕግ ወይም ሞራል አንፃር የሚያስከትለው ቅጣት ሕልውናን ከማጣት በላይ አያስፈራም። በዚህ መሰረት፣ በናዚዎችና እንግሊዞች የሕዝባቸው ሕልውና አደጋ ላይ ወድቆ ስለነበር በወቅቱ የተወሰዱ እርምጃዎችን “ትክክል” ወይም ስህተት” ብሎ መፈረጅ አይቻልም። በሁለቱም ሕዝቦች ላይ የተጋረጠው የሕልውና አደጋ ከተወገደ፤ በጀርመን የነበረው የናዚ ፋሽታዊ ስርዓት…

View original post 941 more words

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s