የሰቆቃ ልጆች ክፍል-2፡ “ጭቆና ሲበዛ አሸባሪነት ይወለዳል!”

Ethiopian Think Thank Group

እ.አ.አ. ከ1989 – 1902 ዓ.ም እንግሊዝ እና በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ነጭ ሰፋሪዎች መካከል የተካሄደው ጦርነት “Anglo-Boers War II” በመባል ይታወቃል። በዚህ ጦርነት ሂትለር በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በአይሁዶች ላይ የፈፀመውን ዓይነት ጭፍጨፋ እንግሊዞች በደቡብ አፍሪካ ነጭ ሰፋሪዎች ላይ ፈፅመውታል። በደቡብ አፍሪካ የነጮች አፓርታይድ ሊመሰረት የቻለው እንግሊዞች በደቡብ አፍሪካ ነጭ ሰፋሪዎች ላይ በፈፀሙት ጭፍጨፋ ነው።

በክፍል አንድ በዝርዝር እንደተመለከትነው፣ ናዚዎች በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ወቅት በአይሁዶች ላይ የፈፀሙት የዘር-ማጥፋት እ.አ.አ. በ1948 ዓ.ም በእስራኤል የአይሁዶች አፓርታይድ እንዲመሰረት ምክንያት መሆኑን ተመልክተናል። በተመሣሣይ፣ በደቡብ አፍሪካ የነጮች አፓርታይድ ስርዓት ወደ ስልጣን የመጣው እ.አ.አ. በ1948 ዓ.ም ነው። ለአንዳንዶች በእስራኤል ከተመሰረተው የአይሁዶች አፓርታይድ ጋር በተመሣሣይ አመት ስልጣን መያዙ ሊያስገርም ይችላል። ነገር ግን፣ በደቡብ አፍሪካ የአፓርታይድ ስርዓት ወደ ስልጣን የመጣበትን አግባብ ስንመለከት ከእስራኤል ጋራ ፍፁም ተመሳሳይ መሆኑን እንገነዘባለን።

ለምሳሌ “Concentration Camp” ሲባል ቀድሞ ወደ አዕምሯችን የሚመጣው ናዚዎች በፖላንድ የገነቡት የማጎሪያ ካምፕ ነው። በእርግጥ፣ ከናዚዎች በፊት እንግሊዞች በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ከግማሽ በላይ የሚሆኑ ነጭ ሰፋሪዎችን በ“Concentration Camp” ውስጥ አጉረዋቸው ነበር።…

View original post 666 more words

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s