ሃሜት እና ነገር ማዋሰድ(ነሚማ)

haddise

ሃሜት እና ነገር ማዋሰድ(ነሚማ)

ሃሜት ከዝሙት የበለጠ አስቀያሚ ወንጀል መሆኑን ያውቃሉ???

ያማነው ሰው አፉ ካላለን በስተቀር የሃሜት ወንጀል በተውበት እይታበስም!!!!

በአሁኑ ጊዜ ሁሉም ወገን ሃላል ነው የተባለ እስኪመስል ድረስ ሃሜት እና ነገር ማዋስድን ስራዬ ብለን ይዘነዋል፡፡ይህ ተግባር በኢስላም ውስጥ በጣም ከተጠሉ እና ትላልቅ ከሚባሉ ወንጀሎች መካከል ውስጥ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

አላህ (ሱ.ወ) በቁርአን ላይ እንዲህ ይላል፡-

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اجْتَنِبُوا كَثِيرًا مِّنَ الظَّنِّ إِنَّ بَعْضَ الظَّنِّ إِثْمٌ ۖ وَلَا تَجَسَّسُوا وَلَا يَغْتَب بَّعْضُكُم بَعْضًا ۚ أَيُحِبُّ أَحَدُكُمْ أَن يَأْكُلَ لَحْمَ أَخِيهِ مَيْتًا فَكَرِهْتُمُوهُ ۚ وَاتَّقُوا اللَّـهَ ۚ إِنَّ اللَّـهَ تَوَّابٌ رَّحِيمٌ ﴿١٢﴾

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ፤ ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና፡፡ ነውርንም አትከታተሉ፡፡ ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ፡፡ አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ኾኖ ሊበላው ይወዳልን? (መብላቱን) ጠላችሁትም፤ (ሐሜቱንም ጥሉት)፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡[አል ሁጁራት:12]

ወሬ አቀባዬች ወሬ ባመጡልን ጊዜ አፋችንን ከፍተን ወሬውን ከማዳመጥ እና ሳነጣራ ሰዎችን ከመጉዳታችንነ በፊት ማጣራት እንደሚኖርብን ቁርአን ያስተምረናል፡፡ እኛ ቁርአን እና ሃዲስን ጠንቅቀን እንከተላለን ስንል…

View original post 1,122 more words

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s