ጎንደር በዚህ ሳምንት (እጹብ ድንቅ ዘ ዳባት) የጎንደር ከተማ የንግዱ ማህበረሰብ የፀረ ወያኔ ትግሉን አጠናክሮ ቀጥሏል። ሰሞኑን ይህግራ የተጋባው የደንባሮች ጥርቅም ወይም ቡድን መንግስት ተብዬ በመላ ሃገሪቱ የቁርጥግብር ጥናት በሚል ኮሚቴዎችን አዋቅሮ በየ ንግድ ቤቶቹ እየዞረ ሲሆን ነጋዴው በበኩሉየንግድ ቦታውን እየዘጋ ተቃውሞውን እየገለፀ ይገኛል ነጋዴዎቹ እኛ ግብር እየከፈልን ህውሃት መሳሪያ እየገዛ ልጆቻችንን እየገደለበት እንጂ ልማት አይተን አናውቅም ስለዚህአትድረሱብን ብሏል። መንግስት በበኩሉ በዚህ ህዝባዊ እምቢተኝነት በጣም ከመጨነቁእና በካዝናው ገንዘብ በመጥፋቱ ለመንግስት ሰራተኛው የሚከፍለው እያጣ ይገኛል። ስለሆነም የንግዱ ማህበረሰብ እያደረገው ያለው ትግል ተጠናክሮ እንዲቀጥልና ሌላውየህብረተሰብ ክፍልም የተለመደውን ከመንግስት ጋር ያለመተባበር ትግሉ እንዲቀጥልበት በሶሻል ሚዲያው ጥሪ እንዲተላለፍ ለውጭ ሚዲያዎችም እንዲደርስልን።

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
Aside | This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s