የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያቤት በኢትዮጵያ የሚታየው የሰብአዊ መብት ጥሰት አለመሻሻሉን ገለጸ

Derege Negash

18593_888840351183833_4627943239101949574_n

የ2015ትን የአለም የሰብአዊ መብት አያያዝን የሚተነትነው ሪፖርት በኢትዮጵያ የሚታየው አፈናና ዜጎችን በእስር ቤት ማሰቃየት መቀጠሉን ይተነትናል፡፡
የአሜሪካ መንግስት በያመቱ በሚያወጣው የሰብአዊ መብት አያያዝ ሪፖርት የኢትዮጵያ የደህንነት ሰራተኞች ተቃዋዎችን ፣ ደጋፊዎቻውንና ጋዜጠኞችን እንደሚያሳድዱ፣ እንደሚያስሩ፣ በእስር ቤት ውስጥ አሰቃቂ ድደባ እንደሚፈጽሙ፣ እንዲሁም በህግ ስም ፖለቲካዊ ክስ እንደሚመሰር ዘርዝሮአል፡፡
ያለ ህግ እንደፈለጉ መግደል፣ ማሰር፣ ለፍርድ ቤት ሳያቀርቡ ዜጎችን ለረጅም ጊዜ በእስር ማቆየት፣ ለህይወት አደገኛ በሆነ እስር ቤት ውስጥ ማሰቃየት፣ በተራዘመ የፍርድ ሄደት ማሰቃየት፣ በዳኞች ላይ የፖለቲካ ተጽእኖ ማሳረፍ፣ የግለሰቦችን መብት መዳፈር፣ ህወገጥ ብርበራ ማካሄድ እንዲሁም በመንግስት የሰፈራ ፕሮግራም ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት መፈ‹ም የሚሉት ተጠቅሰዋል፡፡
ሀሳብን በመግለጽ በኩል የሚታየውን አፈና ሲዘረዝር ደግሞ በህትመትና በኢንትረኔት አገልግሎት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚደረግ ፣ መሰብሰብ፣ መደራጀትና በነጻ መንቀሳቀስ የተገደበ መሆኑን፣የትምህርት ነጻነት መጥፋቱን፣ በሃይማት ጉዳይ ጣልቃ መግባት መቀጠሉ እንዲሁም በመንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ላይ የሚደረገው ቁጥጥር መጠናከሩን ያትታል፡፡
ዜጎች መንግስታቸውን፣ አስተዳደራቸውን፣ ፖሊሲንና በሙስና የተዘፈቁ ዳኞችን በሰላማዊ መንገድ የሚለውጡበት እድል አነስተኛ መሆኑን የሚጠቅሰው ሪፖርቱ፣ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚፈጸመው…

View original post 323 more words

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s