በነገራችን ላይ እኒህ በአረና ስም የተሰባሰቡት እና ሌሎች የገዥወች ተቀዋሚ የሚመስሉ ተጋሩወች አንድ ማስፈራሪያ ቢጤ አለቻቸው። እሷም “የትግራይን ህዝብ የምትነኩ ከሆነ ዘላለማቹህን ከህወዓት መዳፉ አትወጡም”አይነት መታበይ። ጊዜ የጎደለ ሲመስላቸው ደግሞ ኢትዮጵያዊ ካባ ለብሰው ህወዓትን ጭራቅ አድርገው ሊነግሩን ይዳዳቸዋል። አዳሜ ነፃነታችን በማንም እጅ አይደለችም። ይህንን ያበጠ እብሪት የሚተነፉስበት ቀን እስኪመጣ ወሬ ትተን በህብረት ፀረ-ወያኔ ትግላችንን ማቀጣጠል እንጂ ከእባብ እንቁላል እርግብ ጠባቂ ተላላወች መሆን የለብንም። አንድ መርሳት እና ሁሌም በአይነ ህሊናችን ማመላለስ የሚገባን ነገር እኒህ ዛሬ ሱፕር ሂዪማን ነን ሊሉ የሚዳዳቸው ህወዓታዉያን ከ1983 በፊት ቅማጭ የወረሳቸው ትቢያወች እንደነበሩ እና እነሱ የሚታበዪበትን አፈሙዝ ማንም የዘጠኝ ወር ሰው ሊይዘው እና ነፃ ሊወጣ መቻሉን ነው። ይህን ሃቅ መርሳት የለብንም። ይሰማሃል አብርሃ ደስታ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s