113 ዜጋ በሀገራቸው እንደቀልድ ህይወታቸውን አጥተዋል! የሚገርመው ይህ አደጋ በእኛም ሆነ በገዢዎቻችን የቀናቶች ወሬ ከመሆን አያልፍም፣ አደጋው በምን ምክንያት ሊደርስ ቻለ! ? ማነው ተጠያቂው!? ወደፊትስ ተመሳሳይ አደጋዎች እንዳይደርሱ ምን መደረግ አለበት!? ለሚሉት መልስ ሳይገኝ እኛ መጮህ እናቆማለን ! ገዢዎቻችንም ዜናቸውን ያቆማሉ! ከዛም እንደገና ሌላ አደጋዎች ወይም የዜጎችን ሞት እንጠብቃለን። ትላንት # ኢሬቻ # ጋምቤላ , ,,,,,,etc ዛሬ # ቆሼ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s