በህወሀት ወያኔ መንደር የሰሞኑ ድራማ በአባይ ግድብ ላይ

Freedom4Ethiopian

ጭንቀት በህወሀት ወያኔ መንደር!
ይህ ነው የሰሞኑ ድራማ በአባይ ግድብ ላይ ጥቃት ሊሰነዘርበት ሲል በቁጥጥር ሥር አዋልኩት ይላል፡መርጃው የተለመደው ፕሮጋንዳ፡አወ በባለፈው በሱዳን ካርቱም በወያኔ ኢምባሲው ላይ መብታችን ይከበርልን ብለው በጠየቁ የመኖሪያ ፍቃድ የመክፈያ ሰነዱ ካቅማቸው በላይ በመሆኑ ከዛው ከኢምባሲው ግቢ ጭማሪው ካቅማችን በላይ ነው በኢምባሲው በኩል መፍቲህ ይፈልግልን ብለው በመናገራቸው የሱዳን ፖሊስና ልዩ ኋይል አስመጥተው ደባድበው፡ብዙዎቹ ሲጎዱ አቅም ያለው ሲያመልጡ ግሚሶቹ ተይዘው ከ500 በላይ ተይዘው እስርቢት ገቡ ከዛም ከነዚህ ውስጥ ከ65 በላይ የነገሩ አነሳሽ ተብለው ተወነጀሉ፡ኋይለኛ ጭካኔ በተሞላበት ድብድባና ስቃይ የግንቦት ሰባት አባልና የኦነግ አባል ናቸው በማለት በሱዳን ፍርድቤት ተፈርደው ከ4000- እስከ 9000ሽ የሱዳን ፓወንድ ጅኔ እንዲከፍሉ ከተደርገ በኋላ ፊልሙ እንዲህ አቀርቡት በሱዳን የደህንነት መስሮያ ቤት ከወያኔም ተስማሙና በሽፍን መኪና ተጭነው መተማ ተጓዙ ከዛላይ የፊልሙ ቅንብር ጀመረ ከዛ ከኤርትራ የተላኩ የህዳሲውን ግድብ ላይ ጉዳት ለማድርስ ነው በሚል ሽፋን ቅንብር ተጀመረ።
ከዛ የጋምቤላ ልጆችን በሊላ ወጀል ታስረው የነበሩትን በቪዶ ቀረጹና የተለያዩ ፈንጆችንና ጥይቶችን መሳሪያዎችን በማቀናበርገሚሶችን ገድልን ገሚሶቹ ሱዳን ገቡ የተባሉት ይህ…

View original post 86 more words

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s