113 ዜጋ በሀገራቸው
እንደቀልድ ህይወታቸውን
አጥተዋል!
የሚገርመው ይህ አደጋ በእኛም
ሆነ በገዢዎቻችን የቀናቶች ወሬ
ከመሆን አያልፍም፣ አደጋው
በምን ምክንያት ሊደርስ ቻለ! ?
ማነው ተጠያቂው!? ወደፊትስ
ተመሳሳይ አደጋዎች እንዳይደርሱ
ምን መደረግ አለበት!? ለሚሉት
መልስ ሳይገኝ
እኛ መጮህ እናቆማለን !
ገዢዎቻችንም ዜናቸውን
ያቆማሉ!
ከዛም እንደገና ሌላ አደጋዎች
ወይም የዜጎችን ሞት
እንጠብቃለን።
ትላንት # ኢሬቻ # ጋምቤላ ,
,,,,,,etc ዛሬ # ቆሼ

URGENT! #ቆሼ
Please share and tell your
friends. There are around
300-400 people at the
shelter from the Koshe
landslide who are being
supported by Unicef, Red
cross and the sub city.
There are Unicef tents at
the youth center near
Abune paslios primary
school serving hundreds of
victims from the Koshe
landslides.
The community members
have mentioned that they
are being fed but they are
highly in need of sanitary
pads, diapers, child foods,
soap and clothing for their
children. There are infants
to young adults at the
center,
If you would like to help
we are going on thursday
morning, please contact
Martha Tadesse.
Thank you for your help
Let us walk the talk

ሜ/ጄኔራል አበበ ተ/ሃይማኖት (“ጆቤ”) ምን እያሉ ነው? (መስከረም አበራ)

 ሜጀር ጄኔራል አበበ ተ/ሃይማኖት ሕ.ወ.ሓ.ት. ከ1968 ጀምሮ እና የመንግሥት ሥልጣን ከተቆጣጠረ በኋላም በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ውስጥ በ1993 በጡረታ እስከተገለሉ ድረስ የአየር ኃይል አዛዥነት ድረስ ደርሰዋል። በአሁኑ ሰዓት… Read more “ሜ/ጄኔራል አበበ ተ/ሃይማኖት (“ጆቤ”) ምን እያሉ ነው? (መስከረም አበራ)”