የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መግቢያ ጊዜ *ወሎ ዩኒቨርሲቲ:- አዲስ ተማሪዎች መስከረም 18 እና 19 (ነባር ተማሪዎች ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 1) *አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ:- አዲስ ገቢዎች መስከረም 18 እና 19 (ነባር ወደፊት በማስታወቂያ ይገለጻል) *ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ገቢ ተማሪዎች መስከረም 27 እና 28 (ነባር ተማሪዎች ጥቅምት 7 እና 8) *ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ የሚገቡት ከመስከረም 22 እስከ መስከረም 24 (ነባር ተማሪዎች ጥቅምት 7 እና 8) *ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ገቢዎች መስከረም 18 እና 19 (ነባሮቹ ወደፊት በማስታወቂያ ይገለጻል) *ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ገቢ ተማሪዎች መስከረም 18 እና 19 (የነባር ተማሪዎች መግቢያ ወደፊት በማስታወቂያ ይገለጻል) *አዳማ ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ገቢ ተማሪዎች ከመስከረም 18 እስከ መስከረም 20 (ነባር ተማሪዎች ደግሞ ጥቅምት 3 እና 4)

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s