ወያኔ በፀረ _ እስልምና አቋሙ
ፖለቲካዊ ሚናውን ማሳደግ
ይፈልጋል
ኢህአዴግ በአፍሪካ ቀንድና
በመካከለኛው ምስራቅ
እንዲኖረው
ለሚፈልገው ታላቅ ሚና
ሙስሊሙ ስጋት ይሆኑብኛል
ፍርሃት
ሊኖረው ይችላል።ኢትዬጵያ
በአፍሪካ ቀንድ ካሉት ሃገራት
በህዝብ ቁጥሯ ከፍተኛ የሆነችና
በአፍሪካም በሙስሊም
ህዝብ ብዛት ቁጥር ሁለተኛ
በመሆኗ ለቀጠናው ሰላምም ሆነ
ስጋት ቁልፍ ሚና የሚኖራት ሃገር
ናት።የቀድመው የአሜሪካ
አምባሳደር ” ዴቪድ ሺን
“በጠቆሙት መሰረት ኢትዬጵያ
እስልምናን ከሁለት ነጥቦች አንፃር
ልታጤነው ይገባል።ሃገሪቱ
በሙስሊም ሀገሮች / ህዝቦች
የተከበበች ክርስቲያኖች
የሚበዙባት ሃገር ናች።በታሪክም
በተለያዩ ወቅቶች
ከሲማሊያ፣ከሱዳንና ከግብፅ
የተከፈቱባት ጥቃቶች ምክንያት
ኢትዬጵያን ተጠራጣሪ
አድርጓታል።ኢትዬጵያ ለጊዜው
ከሱዳን
ጋር ጤናማ ግንኙነት ያላት
ብትሆንም ይህ ግን ሁሌ ላይሆን
የሚችልና ድጋሚ ሊቀየር
ይችላል።ኢትዬጵያ በሶማሊያ
የተረጋጋና በመልካም ጉርብትና
የሚኖር ብሄራዊ መንግስት
እንዲቋቋም እየሰራች ሲሆን
ይህም ለጊዜው እየሰራ
ቢመስልም ይህ ሁኔታ ያለምንም
ቅድመ ሁኔታ ሊቀየርም
ይችላል ።በመሆኑም በቀጠናው
ሊነሳ የሚችልን የእስልምና
ማቆጥቆጥ ለመግታት ኢትዬጵያ
የተሻለች አማራጭ ነች።
ይህ የራሱ የሆነ ጠቀሜታ
ያመጣል።ኢህአዴግ ደግሞ
ጠቀሜታውን ላለማጣት በህዝቡ
ህልውና ላይም ቢሆን
ሊፈርድ ይችላል።በፀረ _ አክራሪነት
ትግል ስም ማንኛውንም
አይነት እስላማዊ እንቅስቃሴ
በወረሪ ኃይል ላይ የዘመተ
ይመስል የመንግስትም ሆነ የግል
ተቋሞችን በመጠቀም
መደምሰስ ይከጅለዋል።ከዚህ
በተቃራኒ ሁለተኛው እርከን < > ብለው
የሚያንቆለጰጵሱትን አይነት <
> ( አህባሽ) በብዛት መፍጠር እና
ማስፋፋት ዋና ስራ
ያደርጋል።ይህን መሰሉን
የአሜሪካንን <
> ትእዛዝ በመተግበር በቀጠናው
ያለውን ፖለቲካዊ
ተደማጭነት ማስቀጠል
ይፈልጋል።
***************
********
የወያኔ አላማ ምንድነው?
1) መብቱን የማይጠይቅና ስሞታ
የማያቀርብ ሙስሊም
እዲኖር ማድረግ
2) በሁሉም መልኩ የተዳከመ
ሙስሊም መፍጠር
ይፈልጋል።በፖለቲካ፣በኢኮ ኖሚ፣
እና በሚዲያ እንቅስቃሴ
የሙስሊሙ አቅም እንዳይጠናከር
አጥብቆ ይሻል።
3) ከእስልምና እና ከሙስሊሙ
አለም የተነጠለ ሙስሊም
እንዲኖር ይሻል።
4) በፀረ_ እስልምና አቋሙ
ፖለቲካዊ ሚናውን ማሳደግ
ይፈልጋል።
5) ሙስሊሙ ከኢትዬጵያ ፖለቲካ
እንዲነጠል ይፈልጋል።
6) ገሃድ የወጣ ስርአተ አልበኝነትና
ፀረ_ ሙስሊም አቋም
ማስፋፋት ይፈልጋል።

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s