በ2007 በየቦታው የ ኳስ ደጋፊዎች፥ የክፍል ጓደኛሞች ፥የዳዕዋ ና ጽዋ ማሀበራት ስም ወዘተ ወያኔን ለማስወገድ በምስጢር እንደራጅ

Abraham's view

የአርሰናል….፣ የቡና…. የመድረሳዎችና የማርያም የጽዋ የአብሮ አደጎች በጋራ 2007

በ 2007 በየሰፈሩ ያሉ የአርሰናል፣ የቼልሲ፣ የማንቼ፣ የቡና፣ የጊዮርጊስ፣ … የኳስ ቡድን ደጋፊዎች፤ የገብርኤል፣ የሚካኤል፣ የማርያም የጽዋ ማኅበራት፤ መድረሳዎችና ዲኖች፤ “የካዛንቺስ ልጆች”፣ “የቦሌ ቴክሶች” “የ4 ኪሎ አራዶች”፣ የአብሮ አደጎች፣ የክፍል ጓደኞች … እድሮችና ተርቲቦች፣ “ተገናኝተኝ እናውጋ“ ማኅበራት፣ “በጋራ እናጥና”፣ “በጋራ እንፀልይ”፣ “በጀማ እንስገድ” … እነዚህና እነዚህ የመሳሰሉት ስብሰቦች ሁሉ ስለ ኢትዮጵያዊያን መብቶች መከበር፣ ስለነፃነት፣ ስለ እኩልነትና ፍትህ የምንወያይባቸው፤ ህወሓትን እንዴት መጣል እንደሚቻል የምንመክርባቸው እና የመከንርባቸው የትግል ስልቶች ተግባራዊ የምናደርግባቸው ትናንንሽ ድርጅቶቻችን ይሆናሉ።

በ2007 አጋማሽ ማኅበራት ሁሉ ግንቦት 7፤ ቅንና አስተዋይ ዜጎች ሁሉ የግንቦት 7 አባላት ይሆናሉ። በ 2007 በወያኔ ካድሬዎች “አሸባሪ” መባል የመልካም ስነምግባር ማረጋገጫ ተደርጎ ይወሰዳል። 2007 መገባደጃ ከወያኔ ነፃ የሆነች ውብ ኢትዮጵያን የመፍጠር እድላችን ፈክቶ የሚታይበት ለዚህም ዝግጅት የምናደርግበት ይሆናል።

2007 ወሳኝና በአጓጊ ኩነቶች የደመቀ የትግል ዓመት እንዲሆን እመኛለሁ።

መልካም አዲስ ዓመት!!!

http://www.ginbot7.org/2014/09/04/

10450968_857612180923249_4535162294841685759_n

View original post

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s