ሊቢያ- የተረሳዉ ጦርነት

Fezekir News

ሊቢያ የስድስት ሚሊን የሚገመተዉ ሕዝቧ የነብስ ወከፍ ገቢ ከአስራ-አራት ሺሕ ዶላር በላይ ነበር።ከዘጠና በመቶ የሚበልጥ ሕዝቧ የተማረ ነበር። በነዳጅ ላይ የተመሠረተዉ ምጣኔ ሐብቷ በአመት በአማካይ 10,5 ከመቶ ያድግ ነበር።ዛሬ ሐብት ንብረት-የሕዝቧ ቅምጥል ኑሮ አይደለም አንድ ሐገርነቷም ያዉ ነበር ነዉ።

libiya

ሠፊ፤በነዳጅ ዘይት የበለፀገች፤የሐብታም ሕዝብ መኖሪያ አንድ ሐገር ነበረችሊቢያ የምንላት።ለአርባ ሁለት ዘመን የገዟት ፈላጭቆራጭ፤ አምባገነን ግን አንድ ብሔረተኛ ገዢ ነበሯት።ሙዓመር ቃዛፊ የሚባሉ።የዓለም የሐያላን፤ ሐገራት መሪዎች ሕዝባዊ አመፅን አሳበዉ ያዘመቱት ምርጥ ጦር የሐብታሚቱን ሐገር ሐብታም ሕዝብ ከጨቋኙ ገዢ «ነፃ» ማዉጣቱን ከነገሩን ሰወስት ዓመት ሊደፍን ሳምንታት ቀሩት።«ነፃ» የወጣዉ ሕዝብ ግን ዛሬ ይተላለቃል።ሐብታሚቱአንዲቱ ሐገር በገቢር ዛዊያ፤ ቶብሩክ፤ሚስራታ፤ቤንጋዚ፤ትሪፖሊ እየተባለ ብዙ ሆናለች።ጨቋኙ ግን አንዱ ገዢ በአንድ ሺሕ ሰባት መቶ ትናንሽ ገዢዎች ተተክተዋል።«ነፃ» ያወጣት ዓለምም ዘንግቷታል።ላፍታ እናስባት።

መሥከረም 2011 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሮሳዊያኑ አቆጣጠር ነዉ) ከመጋቢት ጀምሮ ሊቢያን ካየር፤ ከባሕር የሚያነደዉ የዓለም ምርጥ ጦር ኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊን የመግደል ወይም የማስገደል ግዳጁን ገና አልፈፀመም።እንደ ሊቢያ…

View original post 911 more words

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s