ወያኔ ውጥረት ላይ ነው
ያለምንም ጥርጥር ጦሩ ጠመንጃውን
ወዴት እንደሚያዞር ግልጽ እየሆነ
ባለበት በ አሁኑ ወቅት፥ ወያኔ ታማኝ
የትግራይ ተወላጅ የሰራዊቱን አባላት
በ ሻለቃ እያዋቀረ፥ ቁልፍ ቁልፍ
የሚባሉ የጦር መሳሪያ ካምፓችን ዘብ
እንዲጠብቁ ማድረጉ ተሰማ፥፥
በሰሜን እዝ የሚገኘውን
አንደርግርውንድ ሚሊታሪይ ኤር
ቤዝ (underground military
airbase) ከትግራይ የተወለዱ አየር
ሃይል አብራሪወች ብቻ በተጠንቀቅ
እንዲጠብቁ ሲደረግ፥ የትግራይ
ሚሊሻወችን ከየወረዳው በመስብስብ
በ ሻለቃ በማዋቀር ትላልቅ የጦር
መሳሪያወች ባሉበት የትግራይ ዞን
ውስጥ በተጠንቀቅ እንዲጠብቁ
ታዟል፥፥
ከ ሃረር፥ ሚዛን ተፈሪ፥ ደብረዘይት፥
አርባምንጭ፥ አፋር፥ ጎጃም፥
ገብረጉራቻ፥ እና ከሌሎች ጦር
ካምፓች የነበሩ ከባድ የጦር
መሳሪያወች ወደሰሜን እንዲጓዙ
እየተደረገ ነው፥፥ ከባልፈው አርብ
ጀምሮ፥ በትላልቅ መኪናወች በቡሬ
ወለጋ በሚወስደው መንገድ ወደ
ሰሜን እየተጋዘ ነው፥፥ በ አንድ
የመከላከያ ኮሌጅ ውስጥ አስተማሪ
የሆነ ግለሰብ ሲገልጽ፥ ትምህርት
ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቋረጥና በተለያየ
የጦር መሳሪያ መያ አሰልጣኞች ወደ
ሰራዊቱ እንዲበተኑ ተደርጓል፥፥

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s