ዜና በጨዋታ፤ በዋሽንግተን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ”ሊኢ ህ አ ዴ ግ ባለስልጣናት አንመችም” አሉ…

Freedom4Ethiopian

በዋሽንግተን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሊኢ ህ አ ዴ ግ ባለስልጣናት አንመችም አሉ…

ይቺ አባባል ራሷ ቀላል ተመቸችኝ እንዴ፤ ትላንት በዋሽንግተን ዲሲ በአንዱ ምግብ ቤት ደረታቸውን ነፍተው ሊበሉ ሊጠጡ ተከስተው የነበሩት የንግድ ሚኒስትሩ አቶ ከበደ ጫኔ አንዳች ጫን ያለ ነገር ገጥሟቸው፤ ሳይበሉ ሳይጠጡ ጎንበስ ብለው እንደወጡ ተሰማ፤

ባለስልጣኑ የገጠማቸው ነገር ሳይወዱ በግዳቸው ልክ ልካቸውን መስማት ሲሆን፤ ይህንን ያደረጉ የዲሲ ወጣቶች የ ኢ ህ አ ዴ ግ ባለስልጣናት በተገኙበት ቦታ ሁሉ፤ በህዝብ ምግብ ቤትም ይሁን በህዝብ መጽዳጃ ቦታ እየጠበቁ ልክ ልካቸውን መንገር እና የሁላችንም ሃላፊነት ነው ሲሉ ይናገራሉ።

ይህንን ማድረግ ፋይዳው ምንድነው… ሲል እሳት የላሰው የኢሳት ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን በጠየቃቸው ጊዜም፤ ”እነርሱ በኢትዮጵያ ላሉ ወንድሞቻችን አልመች እንዳሉ ሁሉ እኛም እንርሱን ምቾት መንሳት ዋናው አላማችን ነው” ሲሉ መልሰውለታል።

የኢ ህ አ ዴ ግ ባለስልጣናት ባለፈው ጊዜ በአቶ መልስ ላይ የደረሰውን ነገር ረስተውታል መሰለኝ ሰኞ በአሜሪካ ዋሽንግተን ለአንዳች ስብሰባ ልዑካን ልከዋል አሉ። ዘንድሮ ደግሞ ማን ደንግጦ ሊሞት ይሆን እያልን እየተጨነቅን ባለበት በዚህ ሰዓት የዲሲ ወጣቶች…

View original post 50 more words

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s