ደግመኛ አፍረናል የምትሉት ለምንድነው የምናፍረው?? ያፈረሰው እማ አንገቱን ደፍቶ ነው እቤቱ የሚቀመጠው ጀግና ሰለሆናቹህ ነው ወጥታቹህ መብታቹህን የጠየቃቹህ ማፈር ማለት መብት ሲጠየቅ መመታት መደብደብ መታሰር ማለት አይደለም ይህ ጀግንነት ነው አላህን እንጅ ሰውን እንደማንፈራ ነው ያሳየናቹው አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር እኛ አላፈርንም አናፍርም እስከመጨረሻ አስተካክሉ ነጋገራቹህን አናፍርም አናፍርም እውነትን ይዘን እውነት የያዘ አያፍርም ኢንሻ አላህ አላህ ሁሉንም ለበጎ ነው ያመጣው ብለን እንቀጥላለን ኢንሻ አላህ ።

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s