አንዳንዱ ሰው ዐረብ በተለየም ሳዑዲ
ሲባል አርካነል ኢስላም
ይመስለዋል፡፡ ጋዛ ላይ እየወረደ
ያለው ቦምብ ላንድ አፍታ
(በማወቅም ይሁን በስህተት) ሪያድ
ቤተ-መንግሰት አካባቢ ወርዶ
ቢፈጃቸው ብዬ ብመኝ ምንድነው
ችግሩ? እነዚህ ሆዳሞች እስላም እና
ሙስሊሞች በሚጠቁበት ቦታ ላይ
ሁሉ ቢሊዮን ዶላር ያፈሳሉ፡፡ በነሱ
ገንዘብ የስንት ሙስሊም ደም ፈሰሰ?
እንዲህ ስል ደግሞ ‹‹ሕዝቡ ጥሩ
ነው›› ብባል አልሰማምም፡፡ የጥሩነት
መስፈርቱ ምንድን ነው?
መሪዎቻቸው ይኼን ሁሉ ግፍ
እንደሚሠሩ እያወቁ ዝም ካሉም ሆነ
ግፍ እንደሚሠሩ ካላወቁ
ከመሪዎቻቸው ያልተለዩ ወንበዴዎች
ናቸው (ለኔ)፡፡
በርግጠኝነት የምናገረው እስራኤል
ሐማስን መቋቋም ቢያቅታት ሳዑዲ
አረቢያ እስራኤልን ለማዳን
ሠራዊቷን ታንቀሳቅሳለች፡፡ ኦ
‹‹ሰራዊቱ›› ለካ ሩዝ ከመብላት
ውጪ ችሎታ የሌለው ነውና?!
ስለዚህ፤ በሰራዊቷ ፋንታ የሳዑዲ
ፈትዋ ምክር ቤት ‹‹እስራኤልን
መንካት ሐራም/ቢድዓ/ሽርክ ነው››
የሚል ፈትዋ እንዲያወጣ ታዝዝ እና
ሱደይስ ደግሞ እያለቀሰ ሐረም ላይ
‹‹እስራኤልን በክፉ ያየ አላህ በክፉ
ይየው›› ብሎ ዱዐእ ያደርጋል፡፡ ከዛ
በየሐገሩ ያሉ #fakeSelefis
‹‹አሚን›› ይሉታል፡፡

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s