ሰማንያ ሚሊዮን “አሸባሪዎች” የሚኖሩባት ብቸኛዋ የአለማችን ሀገር – ኢትዮዽያ! መቼም እግራችሁ እስኪቀጥን አለምን ብትዞሩ፤ እንደ ኢትዮዽያ “አሸባሪ” የሚለው ስም የቀለለበት ሀገር እንደማታገኙ በፈለጋችሁት እወራረዳለው፡፡ በሌላው ሀገር እኮ “አሸባሪ” የሚለውን ስም ለማግኘት፤ ስንትና ስንት ውጣ ውረድ አለው መሰላችሁ፡፡ እንደውም ሳስበው በሌላው አለም “አሸባሪ” የሚለውን ስም ከማግኘት ይልቅ፤ “ፕሮፌሰር” የሚለውን ማዕረግ ማግኘት የሚቀል ይመስለኛል፡፡ እና ታዲያ ኢትዮዽያ ውስጥ አሸባሪነት አልቀለለም??? (በአምስት አስር ሆኗል እንጂ!) እኔ እንደውም ምን ያሰጋኛል መሰላችሁ? ይሄ hezebe መንግስት የሚተቸውን ሰው ሁሉ አሸባሪ ስለሚል፤ ወደ ፊት በአለም ድንቅ መፅሀፍ ላይ “ሰማንያ ሚሊዮን አሸባሪዎች የሚኖሩባት ሀገር” ተብለን እንዳንፃፍ ስጋቴ ነው!! ተሸባሪዎች ሆይ ከወዴት ናችሁ? አርቆ አሳቢዉ መንግስታች እኮ ለእናንተ ደህንነት ሲል እንቅልፍ አጣ። ሙስሊም አሸባሪ፣የተቃዋሚ አባላት አሸባሪ፣ጋዜጠኞች አሸባሪ፣ጦማሪ የለ ጦመኛ አሸባሪ፣ቄስ የለ ሸክ አሸባሪ ቢሆንብኝ ተሸባሪዎች የት እንዳሉ ጠዬቅኩ። መንግስቴ ሆይ እኔ አሸባሪ ነኝ ተሸባሪ? እኔ ግን አሸባሪ ብሆን ደስ ይለኛል!

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s