ፊልስጢን ጨቅላ እናቴ አምጪ ውለጅኝ በርቺና እስቲ ልሙትልሽ አጥንቴ ሳይጠና ጡት ሳልጨርስ ጥይት ይተኮስ ወደኔ ካንቺ አብራክ መፈጠር ከሆነ፣ኩነኔ አዎ ያንቺዉ ልጅ ነኝ ስምሽ በነፍሴ ውስጥ ተፅፍዋል በደሜ እንደ፣ልጅ ጨዋታ ህልም ነው በኔ እድሜ አዎ ያንቺው ልጅ ነኝ የፊሊስጢን ጨቅላ መድህን የተነፈኩ ተጥዪ ለተኩላ ያለም ባላባቶች ፍትህ ለፋፊዎች ሰላም ወዳድ ነን ባይ የሰላም ቀበኞች አይተው እንዳላዩ ቸል ያሉኝ ልጅሽ ነኝ በግፍ የምገደል የነፃነት ጌጥ ነኝ ቢሆንም እናቴ መውለድ አይድከምሽ ላንቺ ስል የምሞት እኔ አለው ከደጅሽ አምጪ እናት አለም ውለጅ መንታ መንታ አያለቅስም ልጅሽ እትብቱ ሲፈታ ከፈጣሪሽ እንጂ እርዳታ አትጠብቂ አለም ላንባገነን መቆምዋን እወቂ አይዞሽ አንቺ ሀገሬ ላንቺም ጎህ ይወጣል ሀሰት ተወግዶ የእውነት ቀን ይመጣል

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s