የሐምሌ 6 ትውስታዬ

እኔ ቤተሰብ ጋር ወደ ትውልድ
ከተማዬ ሄጄ ነበር። የአወልያ
ወንድሞቼ ስልክ እየደወሉ ፤ እሁድ
ሐምሌ 8 ለሚኖረው የሰደቃ
ፕሮግራም እየተዘጋጁ እንደሆነ
ይነግሩኛል። እኔም ስለሌለው ቅናት
ይዞኝ፤ ምን ምን እንዳለ
ጠየኩዋቸው። በሬ ተገዝቷል፤
ሽንኩርት… እኔም እና ዛሬ(አርብ
ማለቴ ነው) ለምን አወልያ
ታድራላችሁ ስል ጠየኳቸው ፤
ምክንያቱም የሰደቃው ፕሮግራም
እሁድ ስለነበረ። አንዱ ወንድሜም
“የሚሰራው ስራ እኮ ብዙ ነው ዛሬ
(አርብ) ዳስ መጣል አለበት…”
ዘርዝሮ ስለ ስራው አስረዳኝ። እኔም
inshallah እሁድ እመጣለው ብዬ
ማታም እንደዋወል ተባብለን
ተለያየን። መሸና ስልኬ ጠራ በግምት
2:40 አከባቢ። ከጫጫታ ውጪ
የሚሰማኝ ነገር የለም። የተክቢራ፥
የሚያስሉ፥ የሚጮሁ፥ የተኩስ …
ድምፅ ፤ “ያአላህ ” ስልኩ ተዘጋ።
መልሼ ደወልኩ ስልኩ አይሰራም።
ድጋሜ ስልኬ ጠራ ” የት ነህ?”
ተባልኩ፣ እኔም ሌላ ቦታ እንደሆንኩ
ተናገርኩ። የምሆነውን አጣው።
ወንድሞቼ የሞቱ መሰለኝ። የሁሉም
ስልክ ተዘግቷል። አንዱ ወንድሜ
ከእእስር ከወጣ በሁዋላ “መንግስት
የhigh school ተማሪዎች ላይ
ሳይሆን ኤርትራ ላይ የዘመተ ነው
የሚመስለው” ያለኝን አስታወስኩ።
በዛ ቀን ስለነበረው ሁኔታ በሰፊው
እንደምንዘግብላችሁ inshallah
አልን።

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s