አንድነት “መንግስት የውንብድና ጥቃት እያደረሰብኝ ነው” አለ

Free Freedom Alone

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የአዲስ አበባ ም/ቤት ስራ አስፈፃሚዎች፤ ገዢው ፓርቲ በአንድነት አባላት ላይ የመንግስታዊ ውንብድና ጥቃት እያደረሰብን ነው ሲል የከሰሱ ሲሆን ጥቃቱ በአስቸኳይ እንዲቆም ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ ጠይቀዋል፡፡

የፓርቲው የአዲስ አበባ ምክር ቤት፤በመንግስት ውንብድና ጥቃት ደርሶባቸዋል ያላቸውን የአመራር አባላት ስም ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን ስማቸው ከተጠቀሰው 13 የፓርቲው አባላት ውስጥ የአንድነት የአዲስ አበባ ስራ አስፈፃሚና ፀሀፊ አቶ እንግዳወርቅ ማሞ፤ በመንግስት ደህንነቶች ደረሰብኝ ያሉትን የአካል ጉዳት አሳይተዋል፡፡ ፀሐፊው የወለቀውን የታችኛው ጥርሳቸውን ለጋዜጠኞች ያሳዩ ሲሆን፣ “ይህ ጥቃት የደረሰብን በጠራራ ፀሐይ በመንግስት ወንበዴዎች ነው” ሲሉ አማረዋል፡፡ “የማላውቃቸው ሰዎች በተደጋጋሚ እየደወሉ ማስጠንቀቂያ ይሰጡኝ ነበር ያሉት” አቶ እንግዳወርቅ፤ ሰኔ 19 ቀን 2006 ዓ.ም በመጀመሪያ በመኪና ሊገጩኝ ሞክረው አልተሳካላቸውም” ካሉ በኋላ፤ ዞረው መጥተው የእኔንና የፓርቲዬን ስም በመጠየቅ መኪና ውስጥ በግድ ሊያስገቡኝ ሞክረው “ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ አልሄድም” በማለቴ፣ በሽጉጥ ሰደፍ በደረሰብኝ ድብደባ ጥርሴ ከመውለቁም ባሻገር፣ መላ ሰውነቴ ተጎድቷል በማለት የወለቀ ጥርሳቸውን አሳይተዋል፡፡ የአዲስ አበባ አንድነት ስራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ ነብዩ ባዘዘው እንደተናገሩት፤“ኢህአዴግ በወንበዴዎቹ…

View original post 299 more words

Advertisements

About Weraba times

I am journalist Journalisten
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s